sheger1021fmJan 241 minጥር 16፣ 2015- የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የቡርኪናፋሶ መንግስት የፈረንሳይ ወታደሮች ይውጡልኝ ማለቱን በጭራሽ አልገባንም አሉየፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የቡርኪናፋሶ መንግስት የፈረንሳይ ወታደሮች ይውጡልኝ ማለቱን በጭራሽ አልገባንም አሉ፡፡ ኢማኑኤል ማክሮን ከቡርኪናፋሶ መንግስት ተጨማሪ ማብራሪያ ያሻናል ማለታቸውን ፍራንስ 24...
sheger1021fmJan 161 minጥር 8፣ 2015- በቡርኪናፋሶ ሰሜናዊ ግዛት 50 ያህል ሴቶች በታጣቂዎች ታግተው መወሰዳቸው ተሰማበቡርኪናፋሶ ሰሜናዊ ግዛት 50 ያህል ሴቶች በታጣቂዎች ታግተው መወሰዳቸው ተሰማ፡፡ እገታውን የፈፀሙት ፅንፈኞች እንደሆኑ በብርቱ መጠርጠሩን RNZ ሬዲዮ በድረ ገፁ ፅፏል፡፡ ታጣቂዎቹ የ50 ያህል ሴቶች እገታ የፈፀሙት...