ማስታወቂያ

የሸገር ወሬዎቻችን

ወሬ መለያዎች
Reset filters
Sort by
ነባሪ
Post Date
2020-10-08
ቴዎድሮስ ብርሃኑ በትናንት የገበያ ውሎ በካሳንችስና ፒያሳ ያለውን የአትክልትና ፍራፍሬ ዋጋ እንዲሁም በአንድ የሸማች ማህበር ሱቅ ያለውን የገበያ ሁኔታ ተመልክቷል፡፡
2018-07-24
ኤፈርት ተብሎ የሚጠራው ግዙፍ የቢዝነስ ተቋም ለሽርክና ህዝብ እንዲሳተፍበት መወሰኑ ተሰማ፡፡ የንጋቱ ሙሉን ዘገባ ያዳምጡ{audio}/liyuwere/EFFORT_17_11_2010.MP3{/audio}
2018-07-20
ትናንትና የኢትዮ-ኤርትራ ቢዝነስ ፎረም በአስመራ ተካሂዶ ነበር፡፡ ይህንን እና በአስመራ የታዘበውን አስመራ የሚገኘው ባልደረባችን የኔነህ ሲሳይ የላከልንን የስልክ መልዕክት እንድታዳምጡ ጋብዘናል{audio}/liyuwere/Eritrea_Visit_12_11_2010.mp3{/audio}
2018-07-03
ፕሮግራሙን ካዘጋጀውን መቀመጫውን ቨርጂኒያ ካደረገው የኢትዮጵያ አሜሪካን LLC ተቋምና ከአፍሪኪያ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ሸገር እንደሰማው ይካሄዳል የተባለው የኢትዮጵያ ዲያስፖራ የቢዝነስ ፎርም 12ኛው ነው፡፡ በቅርቡ የኢትዮጵያ መንግስት ታላላቅ የመንግስት ተቋማትን የተወሰነ ድርሻ ይዞታን ወደ ግል ለማሸጋገር ያወጣውን እድል ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች እንዴት ሊጠቀሙበት ይገባል ሚናቸውስ ምን መሆን ይኖርበታል? በሚል ሀሳብ ዙሪያ የቢዝነስ ፎረሙ ይመክራል ተብሏል፡፡   በየአመቱ የሚደረገው የኢትዮጵያውያን ዲያስፖራ የቢዝነስ ፎረም በ2016 ነበር የተደረገው ያሉት የአፍሪኪያ ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ኡመር ረዲ በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት ምክንያት አምና የቢዝነስ ፎረሙ አልተደረገም ብለዋል፡፡   የኢትዮጵያ መንግስት ባመቻቸው መልካም ነገር በመጠቀም የዲያስፖራው የቢዝነስ ኮሚዩኒቲ በሀገሩ ውስጥ የበለጠ ገንዘብ በመስራት ሀገሩን እንዲጠቅም የቢዝነስ ፎረሙ መልካም አጋጣሚን ተጨማሪ ያንብቡ