የዕለቱ ወሬዎች

በደቡብ ክልል ወላይታ ዞን፤ የምርጫ ምዝገባ እና ካርድ መስጠት ከጀመረ ገና 7 ቀኑ እንደሆነ ሸገር ሰምቷል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሀገር አቀፍ ደረጃ መጋቢት 16 የመራጮች ምዝገባ እና ካርድ መስጠት መጀመሩን በይፋ ተናግሯል።

ነገር ግን በወላይታ ሶዶ ዞን ጎላ ቀበሌ፤ የመራጮች ምዝገባ እና ካርድ መስጠት…

ወሬ መለያዎች
Reset filters
2021-04-20
ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 5,833 የላብራቶሪ ምርመራ 1,603 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡…
2021-04-20
የአንበጣ መንጋን ለመከላከል በ12 አውሮፕላኖችና በ8 ሂሊኮፕተሮች የኬሚካል እርጭት እየተደረገ ነው፡፡
2021-04-20
በመተከል ዞን ያለው የፀጥታ ችግር የቀይ መስቀልን ሰብአዊ ድጋፍ አስተጓጉሎታል ተባለ፡፡
2021-04-20
የሊቢያን ምርጫ በተመለከተ የፀጥታው ምክር ቤት ሰሞኑን ያሳለፈውን ውሳኔ የአገሪቱ ከፍተኛ መንግስታዊ ምክር ቤት በደስታ…
2021-04-20
በአጣዬና አካባቢዋ ስጋቱ እንዳለ ቢሆንም ዛሬ የተሻለ ሰላም መኖሩ ተሰማ፡፡  ለተፈናቀሉትም ከአካባቢው ማህበረሰብ የእለት…
2021-04-20
በቻድ አማፂያን ከሁለት አቅጣጫዎች ወደ ርዕሰ ከተማዋ እንጃሚና እየተቃረቡ ነው ተባለ፡፡ አማጺያኑ ፕሬዝዳንት ኢድሪስ ዴቢን…

የተመረጡ መሰናዶዎች

ማስታወቂያ