ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ታህሳስ 19፣2013/ የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ማድረጉን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ተናገረ

Image
AA-Education-buerau

የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ማድረጉን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ተናገረ።

የፈተና ውጤት ለሁሉም ክፍለ ከተሞች የተላከ ሲሆን ተማሪዎች ከነገ ጀምሮ ውጤታቸውን መቀበል ይችላሉ ተብሏል።

71,476 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደው 80 በመቶዎቹ ወደ ቀጣይ ክፍል መዘዋወራቸውን ቢሮው ተናግሯል።
 

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ