የሸገር መሰናዶ አዘጋጆች

እንዳልክ እና ማህደር
935

እንዳልክ እና ማህደር በሸገር የህይወት ልምዳቸውን የሚነግሩን፣ በተለያዩ ርዕሶች ላይ ሀሳባቸውን የሚያጋሩን እንግዶች የሚቀርቡበት፣ከአድማጮች ለሚቀርቡ የሥነ-ልቦና ጥያቄዎች ምላሽ የሚሰጥበት፣ወቅታዊ የሀገር ውስጥና የዓለም ጉዳዮች የሚወራበት፣በዘመድ ጥየቃ ማስታወስ ያለብንን የምንጎበኝበት:-

ረቡዕ ከ10፡00-12፡00
ሐሙስ ከ9፡00-11፡00
ዐርብ ከ8፡30-10፡00
 

በእንዳልክና ማኅደር ተዘጋጅቶ የሚቀርብ የመረጃና መዝናኛ ፕሮግራም ነው።እንዲመችዎ እንጥራለን፤ ዘና እንዲሉ . . . ለኑሮ መላ ሃሳብ እናቀብላለን።