የሸገር መሰናዶ አዘጋጆች

ትዝታ ዘ አራዳ-ተፈሪ አለሙ
307

ትዝታ ዘ አራዳ

አራዳ በሃገራችን የዘመነ፣ የነቃ ሰፈር ወይንም ሰው መጠሪያ ነው፡፡ ቀደም ባለው ጊዜ ቀደም ብለው ነቅተው የታዩ የታሪክ አጋጣሚዎችንና ለበኋላው ዘመን ብርሃን የፈነጠቁ ቀደምት ፋና ወጊዎችን እያነሳን የምንዘክርበት ፕሮግራም ነው ትዝታ ዘዓራዳ፡፡
የኋላ ታሪኩን የማያውቅ ማህበረሰብ የወደፊቱ ተስፋ አለው ማለት ይቸግራል፡፡ መነሻውን የማያውቅ እንዴት መድረሻ ሊኖረው ይችላል?
ትዝታ ዘዓራዳ እያዝናና ይህንን የማህበረሰብ ክፍተት ለመሙላት የሚታትር ትንሽዬ ሙከራ ነው፡፡

እንደማመጥ!

ተፈሪ አለሙ