5 days agoመስከረም 11፣2016 - አሜሪካን ሲሰልል ተገኝቷል የተባለው በዜግነት አሜሪካዊ በትውልድ ኢትዮጵያዊ የሆነው ግለሰብ ክስ ተመሰረተበትበአሜሪካ መንግስት በኮንትራት ተቀጥሮ ይሰራ ነበር የተባለው አቶ አብርሃም ተክሉ ለማ፤ ሌላን የውጭ ሀገር መንግስት ለመጥቀም ሲል የአሜሪካን የደህንነት መረጃዎች አሳልፎ ሰጥቷል የሚል ክስ ቀርቦበታል፡፡ አቶ አብርሃም...
5 days agoመስከረም 11፣2016 - በአረብ ሀገራት በቤት ሰራተኛነት የሚሰሩ ኢትዮጵያዊያንን ጥቅም ሊያስጠብቅ ይችላል የተባለ ትስስር እንዲፈጠር እየተሰራ ነው ተባለየቤት ውስጥ ስራ በሰራተኞች ህግ በማይሸፈን የአረብ ሀገራት፤ በቤት ሰራተኛነት የሚሰሩ ኢትዮጵያዊያንን ጥቅም ሊያስጠብቅ ይችላል የተባለ ትስስር (ኔትወርክ) እንዲፈጠር እየተሰራ ነው ተባለ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን...
6 days agoመስከረም 10፣2016 - ምርት የሚልኩ ነጋዴዎች ዘርፋን በተበተቡት ችግር የተነሳ የአቅማችንን ያህል እየላክን አይደለም አሉወደ ውጭ ሀገር ምርት የሚልኩ ነጋዴዎች ዘርፋን በተበተቡት ችግር የተነሳ የአቅማችንን ያህል ምርት እየላክን አይደለም አሉ፡፡ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በበኩሉ ችግሩን ለመፍታት እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡ ማርታ...
6 days agoመስከረም 10፣2016 - በህገወጥነት የተሰማሩ የወርቅ አምራቾች ፈቃዳቸው ተሰርዞባቸዋል ተባለከፍተኛ የወርቅ ምርት ካላቸው አካባቢዎች ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል አንደኛው ነው፡፡ ነገር ግን ከክልሉ ወደ ብሔራዊ ባንክ የሚገባው ወርቅ መጠን እየቀነሰ ሄዷል፡፡ ክልሉ ለዚህ መላ አበጅቼያለሁ፤ በዘረፉ የተሰማሩና...
6 days agoመስከረም 10፣2016 በጋምቤላ ክልል በረሃብ፣በምግብ እጦትና ምግብ ለማግኘት ሲንቀሳቀሱ በደረሰባቸው ጥቃት ከ30 ያላነሱ ስደተኞች ሞተዋል ሲል ኢሰመኮ ተናገረበጋምቤላ ክልል ከ30 ያላነሱ ስደተኞች በረሃብና በምግብ እጦት እንዲሁም ምግብ ለማግኘት ሲንቀሳቀሱ በደረሰባቸው ጥቃት መሞታቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡ 30ዎቹ ሰዎች መሞታቸውን የስደተኞችና...
7 days agoመስከረም 9፣2016 - ቶታል ኢነርጂስ በአውሮፓ ሀገሮች ደረጃ ነው የተሰራው ያለውን የነዳጅ ማደያ አስመረቀቶታል ኢነርጂስ በአውሮፓ ሀገሮች ደረጃ ነው የተሰራው ያለውን የነዳጅ ማደያ በአዲስ አበባ አስመረቀ፡፡ በዛሬው ዕለት የተመረቀው የቶታል ኢነርጂስ የነዳጅ ማደያ ላለፉት 45 ዓመታት አገልግሎት ሲሰጥ የነበረና በ73...
Sep 20መስከረም 9፣2016 - በጋምቤላ ክልል በተከሰተ ጎርፍ የተፈናቀሉት መቆያ እንዳልተመቻቸላቸው ተሰማበጋምቤላ ክልል የጋምቤላ ከተማን ጨምሮ በ4 ቀበሌዎች በተከሰተ ጎርፍ የተፈናቀሉት መቆያ እንዳልተመቻቸላቸው ተሰማ፡፡ ለባሮ ወንዝ ሞልቶ መፍሰስ ምክንያት የሆነው በአካባቢው የሚጥለው ዝናብ ሊቀጥል እንደሚችል የጠቀሰው...
Sep 20መስከረም 9፣2016 - እምባ ጠባቂ ተቋም ተቋማት በመፍረሳቸው አቤቱታዎችን ማስፈፀም አልቻልኩም አለየኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በትግራይ ክልል እና በቀድሞው የደቡብ ክልል ተቋማት በመፍረሳቸው ምክንያት ከዜጎች የሚቀርቡ አቤቱታዎችን ማስፈፀም አልቻልኩም አለ፡፡ በአማራ ክልል ደግሞ የፀጥታ ችግር በመኖሩ እምባ...
Sep 19መስከረም 8፣2016 - ምጣኔ ሐብት - መመሪያና ደንብ ቀድሞው ለውይይት የማይቀርበው ለምንድነው?ምጣኔ ሐብት:- መመሪያና ደንብ ቀድሞው ለውይይት የማይቀርበው ለምንድነው? ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz Show less
Sep 19መስከረም 8፣2016 - የምክክር ኮሚሽኑ የሚቀርቡት ቅሬታዎች እንዴት አደረጋቸው?አላግባባ ያሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ጉዳዮች በውይይት እንዲፈቱ ሀላፊነት የተሰጠው ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በምስረታው እና በሂደቱ ላይ ቅሬታ የሚያነሱ የፖለቲካ እና የሞያ ማህበራት ቅሬታ ሲያቀርቡ እንደነበር ይታወሳል፡፡...