ወጐች

10/31/2014 - 05:41
ከክፋት እስከ ቅንነት በታክሲዎች ውስጥ የሁለቱም ጥግ ይታያል፡፡ የፊቱን እና አንደኛውን የጋቢና ወንበር አጥፎ ከኋላ ተጠጋግታችሁ ተቀመጡ ከሚለው ሹፌር ሙዚቃ ከፍቶ እባክህ ስልክ ላውራ አንዴ ትቀንሰው ስትሉት ይህ ታክሲ እንጂ ቴሌ ንተር አይደለም እስከሚለው እና የጐማው መተኛት የነዳጁ ማለቅ ሰው ሲጭን እስከሚታየው ሹፌር ሁሉም የታክሲ ውስጥ ትዕይንት ነው፡፡ በረዳቶች በኩልም መልስ ሲሉት ከሚቆጣው ድፍን ብር ነው የያዝኩት ትዘረዝረው ሲባል መፍትሔን መፈለግን ቶ ደግሞ…
10/22/2014 - 20:28
በስፖርታዊ ውድድር ላይ በተለይ በሩጫው በደንብ ይታወቃል፡፡ ብዙ ሪከርዶች ስብርብራቸው የወጣው በነዚህ ሰዎች አጋዥነትና ድጋፍ ነው፡፡ እነዚህ ሰዎች በስፖርታዊ ስማቸው አሯሯጮች ( Pace Maker) ይባላሉ፡፡ ስራቸው እንደሚታወቀው ዙር ማፍጠን እና ማክረር ከዛ ይህንን እንዲያደርጉላቸው በሚል የሚቀጥሯቸው ዋነኞቹ አትሌቶች በሚፈለገው ደረጃ ዙሩ ከጦዘላቸው በኋላ እነዚህ አሯሯጮች ስራቸውን ተወጥተዋልና ሩጫውን አቋርጠው ይወጣሉ፡፡ ከውድድሩ
10/14/2014 - 08:19
ሳምንቱ እንዴት አለፈ? መቼም የሳምንቱ ትልቁ ወሬ ምን ነበር ተብሎ ቢጠየቅ የምንበዛው እንዴ ይቅርታ መባላችን ነዋ!
10/02/2014 - 08:25
አዲስ ዓመት አዲስ በመሆኗ ትፈራለች እንጂ በደንብ አብጠርጥረን ካየናት ከእንቁነቷ ጣጣዋ የሚብስ ይመስለኛል፡፡ ክፍያ የሌላት ጳጉሜን አስከትላ መጥታ ልክ አግብታን ስታበቃ የበዓል ሽርጉድ ወጪን ታስከትልብናለች፡፡ ቤተሰብ ልጅ ካለ ደግሞ አዲስ ልብስ ፣አዲስ ጫማ እረ ምኑ ቅጡ፡፡ ግን የምንበዛው ሺህ አመት አይኖር በሚል አሊያም ገና በዓመቱ መጀመሪያ የምን ማማረር ነው፣ ገና በዓመቱ መጀመርያ ሮሮ ከጀመርኩኝ ዓመቱን ሙሉ አይለቅኝም በማለት ሁሉን ዋጥ አድረገን የቋጠርናትን…
09/19/2014 - 06:48
ይህቺን አባባል ማን እንደተናገራትና የት እንደሰማዋት ባላስታውስም ሀሳቤን ትገልፀዋለችና ርእስ እንድትሆነኝ መረጥኳት፡፡ አዲሱ ዓመት መጣ፣ ባለፈው ሳምንት 2006ዓ.ም ስንለው የነበረው ዓመት 2007 ዓ.ም ሆኖ ከሱም ላይ ዛሬ 6ኛው ቀን ሊነሳለት ነው፡፡ እናም 2007 ከ359 ቀኖች በኋላ አሮጌ የሚለው መጠሪያ ይለጠፍለታል፡፡ መንግስት ሰኔ 30ን የበጀት መዝጊያ ሀምሌ አንድን የአዲስ የበጀት ዓመት መጀመሪያ ብሎ ይጠራዋል፡፡ በዚህ ሰሞንም የአሮጌው ዓመት ስራ ግምገማ…
09/09/2014 - 08:15
ስለጊዜ ስናስብ ስለዘመን ለውጥ ስናወራ በዘመን እና ጊዜ ውስጥ አብረው የመጡና ያለፉ እንዲሁም ጊዜ ጥሎአቸው የሄደ ክስተቶችም አብረው ይነሳሉ፡፡ እኔ...
09/05/2014 - 19:10
የእናንተን ጥያቄዎች ለፕ/ሮ መስፍን ወልደማሪያም
09/02/2014 - 20:12
አዲስ ዓመት ፳፻፯ከሀገር ርቃችሁ ከባህር ማዶ ያላችሁ ውድ የሸገር አድማጮቻችን እንኳን ለ፳፻፯ አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ፡፡

ዛሬም አመት በዓል መጣና የናንተው ሬድዮ ሸገር FM 102.1 ሀገር ቤት ያሉ ወዳጅ ዘመዶቻችሁን እንኳን አደረሳችሁ ትሉ ዘንድ ፕሮግራም ይዞላችኋል ፡፡