ማስታወቂያ

programs top mid size ad

እንቁጣጣሽን ከሸገር ጋር መስከረም ፩፣፳፻፰

እንቁጣጣሽን ከሸገር ጋር…፳፻፰


“መስከረም አንድ የእንቁጣጣሽ ለታ፣
ሁሉም ሰው ተጋብዟል በሸገር ገበታ”

በሸገር ጨዋታና መዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ቀርበው የነበሩና ስለእንቁጣጣሽና መስከረም የዘፈኑ ድምጻዊያን ለዛ ያላቸው ጨዋታዎቻቸውና የእንቁጣጣሽ ዘፈኖቻቸው በልዩ ቅንብር ተቀናብረው በናንተው ሬድዮ ሸገር ኤፍ ኤም 102.1፣ የእንቁጣጣሽ ዕለት፣ መስከረም ፩፣፳፻፰ / 1፣2008 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ ይጠብቃችኋል፡፡
 • ጋሽ አለማየሁ ፋንታ
 • አስቴር አወቀ
 • ጥላሁን ገሰሰ
 • ሐመልማል አባተ
 • ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)
 • ኩኩ ሰብስቤ
 • እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ)
 • ገረመው አሰፋ
 • ሐሊማ አብዱረህማን 
 • ግዛቸው ተሾመ
 • ዘሪቱ ጌታሁን
 • ግርማ ነጋሽ
እንግዶቻችን ናቸው፡፡ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የስኬትና የብልጽግና እንዲሆንላችሁ እየተመኘን፤ መስከረም ፩፣፳፻፰ / 1፣2008 ዓ.ም በእንቁጣጣሽ ዕለት አብራችሁን እንድትውሉ በአክብሮት ጋብዘናል፡፡

አትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!

ሸገር የእናንተ የአድማጮቹ ሬዲዮ ነው !


ቁልፍ ቃላት
Fri, 08/22/2014 - 11:05