Nov 171 minህዳር 7፣2016 - በ14.5 ሚሊየን ዶላር የተገነባ የቧንቧ እና የመገጣጠሚያ ዕቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ ነገ እንደሚመረቅ ተነገረበአዳማ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ውስጥ በ14.5 ሚሊየን ዶላር የተገነባ የቧንቧ እና የመገጣጠሚያ ዕቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ በነገው ዕለት እንደሚመረቅ ተነገረ፡፡ በጋራ ኢንቨስትመንት የተቋቋመው ይህ ፋብሪካ አለም አቀፍ...