Sep 151 minመስከረም 4፣2016 - ፀሐይ ባንክ የክሬዲት ካርድ አገልገሎት መስጠት መጀመሩን ተናገረ። ፀሐይ ባንክ የጀመረው የክሬዲት ካርድ አገልግሎት ከተለመደው የዴቢት ካርድ የሚለየው ደንበኞች በተፈቀደላቸው የብድር መጠን የብድር ዘመኑ እስከሚያበቃ ድረስ እንደፈለጉ መጠቀም የሚችሉ ሲሆን፤ ይህም ደንበኞች...
Dec 17, 20221 minታህሳስ 8፣ 2015- ፀሐይ ባንክ ካፒታሉን ወደ 5 ቢሊየን ብር ለማሳደግ ዛሬ በአንደኛው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ መወሰኑ ተሰማፀሐይ ባንክ ካፒታሉን ወደ 5 ቢሊየን ብር ለማሳደግ ዛሬ በአንደኛው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ መወሰኑ ተሰማ፡፡ የባንኩ ካፒታል 2 ቢሊየን 162 ሚሊየን 534 ሺህ ብር በመጀመር ወደ 5 ቢሊየን ብር እንዲያድግ...