Sep 181 minመስከረም 7፣2016 - አሁን ላሉ ግጭቶች መላ ፈልጎ አስቻይ አውድ መፍጠር ያስፈልጋል ተብሏልኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት ይሰራሉ የተባሉ የተለያዩ ተቋማትን መስርታ እየሰራች ቢሆንም በተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ግጭቶች መሻሻል እያሳዩ አይደለም፡፡ ዘላቂ ሰላምን እውን ለማድረግ የታሰቡት ሀገራዊ ምክክር እና...
Aug 91 minነሐሴ 3፣2015 - ሀገራዊ ምክክሩን የሚያደናቅፉ ግጭቶች በቅድሚያ እልባት እንዲያገኙ እየተሰራ ነው ተባለበቅርቡ ይካሄዳል ተብሎ የሚጠበቀውን ሀገራዊ ምክክር በታሰበው ጊዜ ለማካሄድ እያደናቀፉ ያሉና እዚህም እዚያም የሚነሱ ግጭቶች በቅድሚያ እልባት እንዲያገኙ እየተሰራ ነው ተባለ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን...