መጋቢት 13፣2016 - መንግስት 'ሸኔ' ብሎ ከሚጠራው ታጣቂ ቡድን የሚደረጉት ድርድሮች የሚከሽፉት ‘’ቡድኑ ሀገር አፍራሽ መደራደሪያ አጀንዳ ይዞ ስለሚቀርብ ነው’’ የኦሮሚያ ክልል
ከዚህ ቀደም ከአንድም ሁለቴ ድርድር ተጀምሮ ውጤት ያልመጣው መንግስት ሸኔ ብሎ ከሚጠራው ታጣቂ ቡድን ሀገር አፍራሽ መደራደሪያ አጀንዳ ይዞ ስለሚቀርብ ነው ተባለ፡፡ የመደራደሪያ አጀንዳውን ከቀየረ አሁን መንግስት...