7 days ago1 minመስከረም 9፣2016 - እምባ ጠባቂ ተቋም ተቋማት በመፍረሳቸው አቤቱታዎችን ማስፈፀም አልቻልኩም አለየኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በትግራይ ክልል እና በቀድሞው የደቡብ ክልል ተቋማት በመፍረሳቸው ምክንያት ከዜጎች የሚቀርቡ አቤቱታዎችን ማስፈፀም አልቻልኩም አለ፡፡ በአማራ ክልል ደግሞ የፀጥታ ችግር በመኖሩ እምባ...
Sep 151 minመስከረም 4፣2016 - የፀጥታ ችግር ገጥሟት የከረመችው የጉራጌ ዞኗ የጉንችሬ ከተማ ወደሰላሟ እየተመለሰች መሆኑ ተሰማከፍተኛ የፀጥታ ችግር ገጥሟት የከረመችው የጉራጌ ዞኗ የጉንችሬ ከተማ አሁን ወደሰላሟ እየተመለሰች መሆኑ ተሰማ፡፡ በአካባቢው የነበረው የፊደራል የፀጥታ ሀይልም መውጣቱ ተነግሯል፡፡ የማንያዘዋል ጌታሁን ያዘጋጀውን...
Sep 131 minመስከረም 3፣2016 - የዘመን መለወጫ በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር ተከብሮ ማለፉ ተነገረየዘመን መለወጫ በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር ተከብሮ ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ተናገረ። በከተማዋ የደረሰ የትራፊክ አደጋም የለም ብሏል። ንጋቱ ረጋሣ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...