Nov 18, 20231 minህዳር 8፣2016 ‘’በመንግስትና በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት መካከል የሚደረገው ድርድር ግልፅ ይደረግ’’የተለያዩ ጥያቄዎች እንዳሏቸው የሚነገሩና ነፍጥ ያነሱ ቡድኖች በተለያዩ አካባቢዎች መኖራቸው ይታወቃል፡፡ ከመካከላቸው እራሱን ‘’የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት’’ ብሎ ከሚጠራው እና መንግስት ደግሞ ‘’ሸኔ’’ የሚል ስያሜ...