Sep 131 minመስከረም 3፣2016 - የዘመን መለወጫ በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር ተከብሮ ማለፉ ተነገረየዘመን መለወጫ በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር ተከብሮ ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ተናገረ። በከተማዋ የደረሰ የትራፊክ አደጋም የለም ብሏል። ንጋቱ ረጋሣ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Aug 251 minነሐሴ 19፣2015 -የፍጥነት ወሰንን የሚቆጣጠር አዲስ መመሪያ መሰናዳቱ ተነገረበኢትዮጵያ በተደጋጋሚ ለሚከሰቱ የትራፊክ አደጋዎች ዋና መንስኤ የሆነውን የፍጥነት ወሰን የሚቆጣጠር አዲስ መመሪያ መሰናዳቱ ተነገረ፡፡ በተጨማሪም ሀገሪቱ ያላት የመንገድ ደህንነት ህግም ማሻሻያ ተደርጎለት ከ2016...