Nov 181 minህዳር 8፣2016 ‘’ ኢትዮጵያ ከምኞትና ፍላጎት ባሻገር በቅርቡ የራሷን ወደብ የማግኘት እድሏ ጠባብ ነው’’ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ኢትዮጵያ የእራሷ ወደብ ያስፈልጋታል የሚለው ወሬ በተለይ በመንግስታዊ የመገናኛ ብዙሃን እየተተነተነ ነው፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲም ከጂኦ ፖለቲካዊ፣ ከኢኮኖሚያዊና ከህግ እንዲሁም ከዲፕሎማሲ...