Sep 181 minመስከረም 7፣2016 - አሁን ላሉ ግጭቶች መላ ፈልጎ አስቻይ አውድ መፍጠር ያስፈልጋል ተብሏልኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት ይሰራሉ የተባሉ የተለያዩ ተቋማትን መስርታ እየሰራች ቢሆንም በተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ግጭቶች መሻሻል እያሳዩ አይደለም፡፡ ዘላቂ ሰላምን እውን ለማድረግ የታሰቡት ሀገራዊ ምክክር እና...
Sep 71 minጳጉሜ 1፣2015 - የሽግግር ፍትህን ተግባራዊ ለማድረግ ገለልተኛ ተቋማትን ማደራጀት ያስፈልጋል ተባለበኢትዮጵያ የሽግግር ፍትህን ተግባራዊ ለማድረግ ገለልተኛ ተቋማትን ማደራጀት ያስፈልጋል ተባለ፡፡ ከሁለት ዓመት በፊት የተቋቋመውን ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ደግሞ ደርቦ ሊይዛቸው የሚችሉ ስራዎች ሊኖሩ እንደሚችሉ...
Sep 51 minነሐሴ 30፣2015 - የሽግግር ፍትህን ተግባራዊ ለማድረግ የግድ ሰላምን ማስፈን ያስፈልጋል ተባለአሁን የሚታዩ ግጭቶችን ማስቆም ካልተቻለ የሽግግር ፍትህን ተግባራዊ ለማድረግ አዳጋች ይሆናል ተብሏል፡፡ የሽግግር ፍትህ የባለሞያዎች ቡድን በኢትዮጵያ ተግባራዊ ሊደረግ ስለታሰበው የሽግግር ፍትህ የፖሊሲ ማዕቀፍ...