Nov 201 minህዳር 10፣2016 - አርብቶ አደሮቹ ካለፈው ድርቅ መልሶ መቋቋም እንደቸገራው ተናግረዋልለአምሰት እና ስድስት የዝናብ ወቅቶች ዝናብ ጠብ ባለማለቱ በድርቅ ሲጎዱ የነበሩት የቦረና አርብቶ አደሮች በአሁኑ ጊዜ የየወቅቱን ዝናብ እያገኙ መሆኑ ተሰምቷል። አርብቶ አደሮቹ ባለፈው ድርቅ እንስሶቻቸው ስላለቁባቸው...
Sep 71 minጳጉሜ 1፣2015 - ድርቅ ተከስቶባቸው የነበሩ የደቡብ ኦሞ ዞን ወረዳዎች በክረምቱም ዝናብ ባለመጣሉ ችግሩ እንዳይባባስ ስጋት ፈጥሯልበደቡብ ኦሞ ዞን ስድስት ወረዳዎች ድርቅ ተከስቶባቸው የቆዩ ሲሆን በክረምቱም ወቅት በአካባቢዎቹ ዝናብ ባለመጣሉ ችግሩ እንዳይባባስ ስጋት ፈጥሯል፡፡ በረከት አካሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Sep 41 minነሐሴ 29፣2015 - የደረሱ ሰብሎች ቀድመው እንዲሰበሰቡ የግብርና ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበየክረምቱ ዝናብ ሊቀጥል የሚችልባቸው ቦታዎች ስለሚኖሩ የደረሱ ሰብሎች ቀድመው እንዲሰበሰቡ የግብርና ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡ በረከት አካሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Aug 311 minነሐሴ 25፣2015 - የዘንድሮው ክረምት በአብዛኛው አካባቢዎች መደበኛና ከመደበኛ በላይ ዝናብ የዘነበበት ነው ተባለየዘንድሮው የክረምት ወቅት በአብዛኛው የኢትዮጵያ አካባቢዎች መደበኛና ከመደበኛ በላይ ዝናብ የዘነበበት ነው ተባለ። የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት በክረምቱ አጠቃላይ የአየር ግምገማና በመጪው በጋ በሚጠበቀው የአየር...
Jul 111 minሐምሌ 4፣2015 - በሚቀጥሉት 10 ቀናት ጠንካራ ዝናብ እንደሚጠበቅ የብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት ትንበያ አሳየበሚቀጥሉት 10 ቀናት ጠንካራ ዝናብ እንደሚጠበቅ የብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት ትንበያ አሳየ፡፡ ጥንቃቄ እንዲደረግም ኢንስቲትዩቱ ጠይቋል፡፡ ወንድሙ ኃይሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Dec 13, 20221 minታህሳስ 4፣ 2015- ባለፉት 4 ዓመታት ጠብ የሚል ዝናብ ያላዩት የጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ ነዋሪዎች ኑሮ እጅጉን እየፈተናቸው ነው፡፡ታህሳስ 4፣ 2015 ባለፉት 4 ዓመታት ጠብ የሚል ዝናብ ያላዩት የጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ ነዋሪዎች ኑሮ እጅጉን እየፈተናቸው ነው፡፡ ዞኑ ዜጎቹ ይረዱ ባልኩት ልክ ባይሆንም የተወሰነም ቢሆን እርጥብ እጅ አግኝቻለሁ...
Dec 13, 20221 minታህሳስ 4፣ 2015- ጉጂ፣ ቦረና፣ ሲዳማ እንዲሁም ሱማሌ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ይህ ወቅት ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው ነው፡፡ታህሳስ 4፣ 2015 ጉጂ፣ ቦረና፣ ሲዳማ እንዲሁም ሱማሌ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ይህ ወቅት ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአካባቢዎቹ የታየው ዝናብ ከሚጠበቀው እጅግ ያነሰ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡...