Nov 181 minህዳር 8፣2016 - አለም አቀፍ ህጎች ስለ ባህር በር ምን ይላሉ?በመሪዎቿ ይሁንታ ጭምር የቀይ ባህር ድርሻዋን አጥታለች የተባለችው ኢትዮጵያ ከተያያዥ አለም አቀፍ ህጎች አኳያ ያሸኛል ያለችውን የባህር በር የማግኘት እድል አላት ወይ? የወደብ አስፈላጊነት፤ እንዴትስ እውን ሊሆን...
Nov 181 minህዳር 8፣2016 ‘’ ኢትዮጵያ ከምኞትና ፍላጎት ባሻገር በቅርቡ የራሷን ወደብ የማግኘት እድሏ ጠባብ ነው’’ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ኢትዮጵያ የእራሷ ወደብ ያስፈልጋታል የሚለው ወሬ በተለይ በመንግስታዊ የመገናኛ ብዙሃን እየተተነተነ ነው፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲም ከጂኦ ፖለቲካዊ፣ ከኢኮኖሚያዊና ከህግ እንዲሁም ከዲፕሎማሲ...
Nov 41 minጥቅምት 24፣2016 - ኢትዮጵያ ወደብ የማግኘት ተስፋ አላት ሲል የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ተናገረኢትዮጵያ ወደብ የማግኘት ተስፋ አላት ሲል የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡ ተስፋው ግን የትኛውን ወደብ እንደሆነ አልተጠቀሰም፡፡ ፍቅሩ አምባቸው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Nov 21 minጥቅምት 22፣2016 - ወደብን በሚመለከት በመገናኛ ብዙሀን የሚቀርቡ ዘገባዎች ጉዳዩን ዝቅ ያደረገና ከወደብ መጠቀም በላይ ያለውን ጠቀሜታ የማያሳይ ነው ተባለየወደብ ጉዳይን በሚመለከት በመገናኛ ብዙሀን የሚቀርቡ ዘገባዎች ጉዳዩን ዝቅ ያደረገና ከወደብ መጠቀም በላይ ያለውን ጠቀሜታ የማያሳይ ነ። የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Aug 221 minነሐሴ 16፣2015 - የባህር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ እቃ ማመላለስ ስራ ተዋጥቶልኛል አለየኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ከወደብ ወደ ወደብ እቃ ማመላለስ ስራ ተዋጥቶልኛል አለ፡; በተጠናቀቀው ዓመትም ከ1 ነጥብ 1 ሚሊዮን ቶን በላይ አጓጉዣለሁ ብሏል፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁ የሸገርን ወሬዎች፣...