Nov 171 minህዳር 7፣2016 - የነዳጅ አቅርቦት ሰንሰለትን፤ የነዳጅ ኩፖንና የሶስተኛ ወገን ኢንሹራንስ ሙሉ ለሙሉ ወደ ዲጂታል አሰራር ሊቀየር ነው ይህን አሰራር ወደ ሥራ ለማስገባት የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር፣ ነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን፤ የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅትና ኢትዮ ቴሌኮም አብረው ለመሥራት ተስማምተዋል። ዛሬ ኢትዮ ቴሌኮም ከንግድና...
Sep 11 minነሐሴ 26፣2015 - በኢትዮጵያ የተሽከርካሪ ኢንሹራንስ ገበያ ምን መሳይ ነው?የተሽከርካሪ ኢንሹራንስ የሚመራበት መመሪያ በቅርቡ በብሔራዊ ባንክ ወጥቷል፡፡ መመሪው የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ለተሽከርካሪዎች የኢንሹራንስ ሽፋን የሚጠይቁበትን ዝቅተኛውን የዓረቦን ወለል የሚያስቀምጥ ነው፡፡ ለመሆኑ...
Aug 141 minነሐሴ 8፣2015 - የኢንሹራንስ ዘርፍ ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት ያለው አስተዋጽኦ ከ1 በመቶ በታች ነውበኢትዮጵያ የኢንሹራንስ አገልግሎት ገበያ በአብዛኛው የሞተር ነው፡፡ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ብዛት 18 ቢደርስም ዘርፉ ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት ያለው አስተዋጽኦ ከ1 በመቶ በታች ነው፡፡ ለኢንሹራንስ ያለው ግንዛቤም...
Jan 201 minጥር 12፣ 2015- በኢትዮጵያ ጦርነትና ኮቪድ ኢኮኖሚውን ቢጎዱትም አንዳንድ ዘርፎች ግን ከፍተኛ ውጤት አስመዝግበዋልበኢትዮጵያ ጦርነትና ኮቪድ ኢኮኖሚውን ቢጎዱትም አንዳንድ ዘርፎች ግን ከፍተኛ ውጤት አስመዝግበዋል፡፡ ከእነዚህ መካከል ኢንሹራንስ ይገኝበታል፡፡ ሸገር እንዴት? ሲል ጠይቋል፡፡ ንጋቱ ሙሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Dec 7, 20222 minህዳር 28፣ 2015በዓረቦን ተመን ላይ በኢንሹራንስ ኩባንያዎች መካከል የሚታየው ጤናማ ያልሆነ ፉክክር የኢንሹራንስ ዘርፉን እድገት እየጎዳው ነው ሲል ዓባይህዳር 28፣ 2015 በዓረቦን ተመን ላይ በኢንሹራንስ ኩባንያዎች መካከል የሚታየው ጤናማ ያልሆነ ፉክክር የኢንሹራንስ ዘርፉን እድገት እየጎዳው ነው ሲል ዓባይ ኢንሹራንስ ኩባንያ ተናገረ። በኩባንያዎቹ መካከል...