Nov 181 minህዳር 8፣2016 - አቢሲኒያ ባንክ በ2015 የበጀት ዓመት 5.23 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን ተናገረ። አቢሲኒያ ባንክ በ2015 የበጀት ዓመት 5.23 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን ተናገረ። ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀርም ትርፉ የ12.36 በመቶ ጭማሬ አለው ብሏል። ባንኩ ይህንን ያለው 27ኛውን የባላክሲዮኖች...