Nov 201 minህዳር 10፣2016 - አርብቶ አደሮቹ ካለፈው ድርቅ መልሶ መቋቋም እንደቸገራው ተናግረዋልለአምሰት እና ስድስት የዝናብ ወቅቶች ዝናብ ጠብ ባለማለቱ በድርቅ ሲጎዱ የነበሩት የቦረና አርብቶ አደሮች በአሁኑ ጊዜ የየወቅቱን ዝናብ እያገኙ መሆኑ ተሰምቷል። አርብቶ አደሮቹ ባለፈው ድርቅ እንስሶቻቸው ስላለቁባቸው...
Dec 13, 20221 minታህሳስ 4፣ 2015- ጉጂ፣ ቦረና፣ ሲዳማ እንዲሁም ሱማሌ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ይህ ወቅት ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው ነው፡፡ታህሳስ 4፣ 2015 ጉጂ፣ ቦረና፣ ሲዳማ እንዲሁም ሱማሌ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ይህ ወቅት ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአካባቢዎቹ የታየው ዝናብ ከሚጠበቀው እጅግ ያነሰ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡...