top of page
የነሐሴ 5 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን በጦርነቱ ለተገደሉብን ወታደሮቻችን ካሣ ልትከፍል ይገባል አሉ፡፡ ቀደም ሲል በጦርነቱ አሜሪካ ላደረሰችባት ጉዳት ሁሉ ካሣ እንዲከፈላት የጠየቀችው ኢራን እንደነበረች አልጀዚራ አስታውሷል፡፡ ትራምፕ የተገደሉባቸው የጦር ባልደረቦች ብዛት ባይጠቅሱም እኛም ለተገደሉብን ሰዎች ካሣ እንጠይቃለን ሲሉ በትሩዝ ማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ፅሁፍ እወቁልን ብለዋል፡፡ ትራምፕ አልፈው ተርፈውም የኢራን መንግስት ባለፉት 50 አመታት ለገደላቸው የተቃዋሚዎች ቤተሰቦች ጭምር ካሣ ሊከፍል ይገባዋል ማለታቸው ተሰምቷል፡፡ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ተደራዳሪዎቻቸው የካሣ ጥያቄያቸው በወደፊቱ ንግግር በአጀንዳነት እንዲያሲዙላቸው ማዘዛቸው ተሰምቷል፡፡ #ኢራን አብዮታዊ ዘብ የተሰኘው የኢራን የጦር ክፍል ከተተኮሱ በኋላ
6 days ago2 min read
የሐምሌ 27 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች
#ኢራን በኢራን ለጠላት ሲሰልሉ ተደርሶባቸዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች በሞት ተቀጡ፡፡ ሁለቱ ሰዎች በሞት የተቀጡት በፍርድ ቤት የእስራኤል ሰላዮች በመሆን ጥፋተኝነታቸው ስለተረጋገጠባቸው ነው መባሉን አልጀዚራ ፅፏል፡፡ በሞት የተቀጡት ግለሰቦች የወታደራዊ እና የደህንነት ተቋማትን መገኛ አመልካች መረጃዎችን ለእስራኤሉ የውጭ የስለላ ተቋም ሞሳድ ባልደረቦች ሲያቀብሉ ነበር ተብሏል፡፡ የፅሁፍ እና የምስል መረጃዎችን ለሞሳድ እንደላኩ ተረጋግጦባቸዋል ተብሏል፡፡ እስራኤል ኢራን ውስጥ የስለላ እጇ በጣሙን የረዘመ እንደሆነ ይነገራል፡፡ ኢራን ውስጥ ከዚህ ቀደምም ለእስራኤል ሰለላ ሲያቀላጥፉ ነበር የተባሉ በርካታ ሰዎች በሞት መቀጣታቸው መረጃው አስታውሷል፡፡ #ሱዳን በሱዳን ዳርፉር በባህላዊ የፍርድ ስፍራ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት 35 ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን የሰ
Aug 32 min read


ሰኔ 17 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል_ኢራን እስራኤል ኢራንን በተኩስ አቁም ጣሽነት ከሰሰቻት፡፡ የእስራኤሉ የመከላከያ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ የተኩስ አቁም ከተደረገ በኋላ ኢራን ሚሳየሎች ተኩሳብናለች ማለታቸው አልጀዚራ ፅፏል፡፡ እሳቸውም...
Jun 24, 20252 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page
_edited.jpg)
