top of page
የነሐሴ 1 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች
#ሳውዲ_አረቢያ የሳውዲ አረቢያው የመከላከያ ሚኒስቴር በቀይ ባህር ለንግድ እና ለጭነት መርከቦች ሰላማዊ ምልልስ ከለላ የሚሰጥ አለም አቀፍ ጥምረት መመስረቱ በቀጠናው የደህንነት ስጋቱን የሚያሳይ ነው አለ፡፡ ሳውዲ አረቢያ እና ሌሎች 13 አገሮች ባለፈው ሳምንት አለም አቀፉን ጥምረት መመስረታቸውን አረብ ኒውስ ፅፏል፡፡ ጥምረቱ የተመሰረው የየመን ሁቲዎች የሳውዲ አረቢያን ወደቦች በሙሉ እንከረቻችምባታለን ብለው ከዛቱ እና በተወሰኑ መርከቦቿ ላይ ጥቃት መፈፀማቸውን ተከትሎ ነው፡፡ ሁቲዎቹ በሳውዲ መርከቦች ላይ ጥቃት ማድረሳቸውን ገፍተውበታል ተብሏል፡፡ ሳውዲ ከራሷ ባለፈ በአሁኑ ወቅት በኤደን ባህረ ሰላጤ ፣ በባብኤል መንደብ ወሽመጥ እና በመላው ቀይ ባህር ለአለም አቀፍ የንግድ መርከቦች ደህንነት አስጊ እየሆነ መምጣቱን እያጎላቸው ነው፡፡ ርዕሰ ከተማዋ ሰ
Aug 72 min read
የሐምሌ 28 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች
#የመን አለም አቀፉ ዕውቅና አለው የሚባለው የየመን መንግስት ወታደሮቼ በጣም ብዙ የሁቲ ታጣቂዎችን ገደሉ አለ፡፡ በደፈናው በጣም ብዙ የሁቲ ታጣቂዎችን ሙት እና ቁስለኛ አድርገናል ቢልም ብዛታቸውን በአሃዝ ይሄን ያህል ነው እንዳላለ ሚድል ኢስት ሞኒተር ፅፏል፡፡ የሁቲ ታጣቂዎቹ የተገደሉ በደቡባዊ ምዕራቧ ታይዝ ግዛት በተካሄዱ ውጊያዎች ነው ተብሏል፡፡ በጣም ብዙ ታጣቂዎቻቸው ተገድለዋል ስለመባሉ ሁቲዎቹ ምንም ዓይነት አስተያየት እንዳልሰጡ ተጠቅሷል፡፡ አለም አቀፍ እውቅና አለው የሚባለው የየመን መንግስት መቀመጫው በደቡባዊቱ የወደብ ከተማ ኤደን ነው፡፡ የኢራን ሽርካዎች ናቸው የሚባሉት ሁቲዎቹ ርዕሰ ከተማዋ ሰንዓን ጨምሮ አብዛኛውን የየመን ሰሜናዊ ክፍል ሲያስተዳድሩ ከ10 አመታት በላይ ሆኗቸዋል፡፡ #እስራኤል ሁለት እስራኤላዊያን ሚኒስትሮች ጠቅላይ ሚኒ
Aug 42 min read
የሐምሌ 18 የውጪ ሀገር ወሬዎች
#ስፔን በስፔኗ ርዕሰ ከተማ ማድሪድ አቅረቢያ ነዋሪዎች በመዛመት ላይ በሚገኘው ከባድ የሰደድ እሳት ምክንያት ለቅቀው እንደወጡ ታዘዙ፡፡ የማድሪድ ምዕራባዊ ክፍል አቅራቢያ የሰደድ እሳቱ በጣሙን ያየለበት እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ እስከ ትናንት ምሽትም ከ19 ሺህ በላይ ሰዎች ለቀው መውጣታቸው ተጠቅሷል፡፡ በስፔን ወቅታዊ የሰደድ እሳት ምክንያት በአገሪቱ ብሔራዊ የአደጋ ጊዜ መታወጁ ታውቋል፡፡ ፈረንሳይም በሰደድ እሳት መዛመት እየተፈተነች ነው፡፡ የሰደድ እሳቱ በሁለቱም አገሮች ከ220 ሺህ በላይ ሰዎችን የመኖሪያቸው አፈናቅሏል ተብሏል፡፡ በአውሮፓ የሰደድ እሳቱ ለመባባሱ ወቅታዊው የሙቀት ማዕበል በዋና ምክንያትነት እየቀረበ ነው፡፡ #አሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቻይና እና ሩሲያ ለኢራን የጦር መሳሪያ እንዳይሰጡም ሆነ እንዳይሸጡ በብርቱ ማ
Jul 251 min read


ጥር 27/2018 – የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ሱዳን የሱዳን ወታደራዊ መንግስት እና የአገሪቱ ጦር የበላይ ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን የአገሪቱ ጦር የደቡብ ኮርዶፋኗን ዋና ከተማ ካዱግሊን ከተቀሩት ክፍሎች ጋር የሚያገናኘውን አውራ ጎዳና በእጁ ማስገባቱን ተናገሩ፡፡ ጦሩ የRSF ፈጥኖ ደራሽ ሀይል በካዱግሊ ፈጥሮት የነበረውን ከበባ ጥሶ እንደወጣ አል ቡርሃን መናገራቸውን አልጀዚራ ፅፏል፡፡ አብዱልፈታህ አልቡርሃን የደቡብ ኮርዳፋኗን ከተማ ከተቀሩት የአገሪቱ ክፍሎች ጋር የሚያገናኘውን አውራ ጎዳና ተቆጣጥረነዋል ያሉት በኦምዱርማን በሚገኘው የአገሪቱ ዋና የቴሌቪዥን ጣቢያ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር ነው ተብሏል፡፡ ጄኔራል አል ቡርሃን ከRSF ጋር በጭራሽ የተኩስ አቁም አናደርግም ማለታቸው ተሰምቷል፡፡ የአገሪቱ ወታደራዊ መሪ የተኩስ አቁም RSF መልሶ እንዲያንሰራራ ስለሚያደርገው
Feb 42 min read


ጥር 19/2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ፈረንሳይ ፈረንሳይ እድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ አዳጊዎችን የኢንተርኔት ማህበራዊ ትስስር ገጾች ተጠቃሚነትን ልታስቀር ነው፡፡ አዳጊዎችን እንደ ፌስ ቡክ እና ቲክ ቶክ ካሉ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ተጠቃሚነት የሚከለክል ረቂቅ ተሰናድቶ ለአገሩቱ ፓርላማ መቅረቡን ቢቢሲ ፅፏል፡፡ ፕሬዘዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ሕጉ ከመጪው አዲስ የትምህርት ዘመን በፊት ስራ ላይ እንዲውል ፍላጎት እንዳላቸው ተናግረዋል፡፡ ሕጉ አዳጊ ወጣቶችን ከተለያዩ ማህበራዊ ጠንቆች ለመጠበቅ ሁነኛ መፍትሄ እንደሚሆን ታምኖበታል ተብሏል፡፡ በብዙ አገሮችም አዳጊዎችን ከተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ድረ ገጾች የማቅረቡ እርምጃ እያነጋገረ ነው ተብሏል፡፡ አውስትራሊያ እድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ አዳጊዎችን የማህበራዊ ትስስር ገፆች ተጠቃሚነት በመከልከል ቀዳሚዋ አገር እንደሆነች መረ
Jan 272 min read


መስከረም 15 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአየር ክልላችን በሩሲያ የጦር አውሮፕላኖች ተጥሶብናል የሚሉ አባል የኔቶ አገሮች አውሮፕላኖቹን መትተው መጣል አለባቸው አሉ፡፡ ቀደም ሲል ኢስቶኒያ እና ሮማንያ የአየር...
Sep 25, 20252 min read


መስከረም 6 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ስፔን የስፔኑ ጠቅላይ ሚኒስተር ፔድሮ ሳንቼዝ እስራኤል በጋዛ በምታካሂደው የጦር ዘመቻ ተቃውሟቸውን እያበረቱት ነው ተባለ፡፡ ፔድሮ ሳንቼዝ እስራኤል የጋዛ ዘመቻዋን እንድታቆም ለማስገደድ ከማንኛውም አለም አቀፋዊ...
Sep 16, 20252 min read


ሐምሌ 7 2017 የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ሩሲያ የሩሲያ ጦር በምስራቃዊ ዩክሬይን ዳኔስክ ግዛት በኩል ወደ ድኔፕሮ ፔትሮቭስክ ግዛት እየተጠጋሁ ነው አለ፡፡ ጦሩ በሁለቱ ግዛቶች ወሰን ላይ የሚገኘውን ማይረን የተባለ አካባቢ መያዙን እወቁልኝ ማለቱን AFP...
Jul 14, 20251 min read


የየካቲት 6፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኪርጊስታን የማዕከላዊ እስያዋ ሀገር ኪርጊስታን መንግስት አሜሪካን በውስጥ ጉዳዬ ምን ጥልቅ አደረገሽ ማለቱ ተሰማ፡፡ ሁለቱን አገሮች አላግባባ ያለው ጉዳይ በአገሪቱ ከውጭ አገር ተቋማት ጋር ግንኙነት ያላቸው...
Feb 14, 20242 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page
_edited.jpg)
