ምጣኔ ሃብት

ጥር 2፣ 2014- ስንፍና እና ኢኮኖሚ በምን ይገናኛሉ?

ምጣኔ ሐብት- ስንፍና እና ኢኮኖሚ በምን ይገናኛሉ? 

በየከተማው በየሰፈሩ ያላለቁ ቤቶች መጨረሻቸው ምንድነው? 

ቤት ለመገንባት የህይወት ዘመን ፕሮጀክት ለምን ሆነ?  
 

ምላሽ

ታህሳስ 25፣ 2014- የጥቁር ገበያው ቁጥጥሩ በጠበቀ ቁጥር ወይም ደረጃ የሚፋፋው ለምንድነው?

ምጣኔ ሐብት  የጥቁር ገበያው ቁጥጥሩ በጠበቀ ቁጥር ወይም ደረጃ የሚፋፋው ለምንድነው? 

ሸገር ቅዳሜና እሁድ በትይዩ ገበያ የውጭ ምንዛሬ ሥራ እንዴት እንዳለፈ ቃኝቷል፡፡ 

ምላሽ

ታህሳስ 19፣ 2014- ባንኮች የህዝብ ናቸው ወይስ አይደሉም?

ምጣኔ ሐብት- ባንኮች የህዝብ ናቸው ወይስ አይደሉም? 

የህዝብ ከሆኑ የባንኮች ባለድርሻ ሀብት መጠን ለምን 8 በመቶ ብቻ ሆነ? 

90 በመቶ ገንዘቡን ባንክ ያስገባው ህዝብ እንዴት መጠቀም አልቻለም? 

ምላሽ

ታህሳስ 6፣ 2014- ምጣኔ ሐብት

ምጣኔ ሐብት- ምዕራባዊያን በአፍሪካ በየሀገሩ ያሉ ሀብቶችን በእጃቸው ለማስገባት የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም፤ ከዚህ ውስጥ ጥቅም ለማግኘት በብርቱ ‘ፕራይቬታይዜሽን’ እንዲከናወን ይጎተጉታሉ፡፡

አቶ ክቡር ገና ነግረውናል፡፡

ምላሽ
2022-01-15
በኢትዮጵያ ለዘመናት ሳይፈቱ ለዘለቁ ችግሮች መፍትሄን እንዲያፈላልጉ የእርቀ ሰላም እንዲሁም የማንነትና የአስተዳደር ወሰን…