ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ህዳር 10፣ 2014- ሸገር ልዩ ወሬ

ለረጅም ዓመታት በአዲስ አበባ የተለያዩ አከባቢዎች እየተዘዋወሩ ምፅዋት እየጠየቁ፤ ካገኙት ጥግ እያደሩ ህይወታቸውን የሚመሩት የኔቢጤው አባባ ታምሩ መላኩ ከእንጀራ በላይ መፅሐፍ ማንበብ ያስደስተኛል ይላሉ፡፡

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ