ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ጥቅምት 17፣ 2014- የኢሚግሬሽን ዜግነት አገልግሎት ለማይገባቸው ሰዎች ፓስፖርት ሲሰጡ የነበሩ ሠራተኞችን በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ አድርጓል

የኢሚግሬሽን ዜግነት አገልግሎት በሕገ-ወጥ መንገድ ለማይገባቸው ሰዎች ፓስፖርት ሲሰጡ የነበሩ ሠራተኞችን በፖሊስ በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ አድርጓል፡፡

ሸገር የኢሚግሬሽን ዜግነት የአገልግሎት ሰራተኞችን ኃላፊ፤ ሰራተኞቹ በቁጥጥር ሥር ስለዋሉበት ሂደትን በተመለከተ ጠይቋል፡፡ 

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ