ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ጥቅምት 17፣ 2014- የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ተጨባጭ ለውጥ የሚያመጡ እና የሕብረተሰቡን ጥያቄዎች የሚመልሱ ሥራዎች ላይ ትኩረት ማድረጉን ተናገረ

የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከተለመደው አሰራር ወጥቶ ተጨባጭ ለውጥ የሚያመጡ እና የሕብረተሰቡን ጥያቄዎች የሚመልሱ ሥራዎች ላይ ትኩረት ማድረጉን ተናገረ፡፡

በሰሜኑ ጦርነት ለጉዳት የተጋለጡ የህብረተሰብ ክፍሎችን መደገፍ የቅድሚያ ቅድሚያ የምሰጠው ጉዳዬ ነውም ብሏል፡፡

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ