ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ጥቅምት 16፣ 2014- ከኢዜማ ተወዳድረው ያሸነፉ የፓርላማ አባላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በምክር ቤቱ ተገኝተው እንዲመልሱልን እንሻለን ያሏቸውን ጥያቄዎች ማቅረባቸውን ሸገር ሰምቷል

Image
EZEMA

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)ን በመወከል ለሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ተወዳድረው ያሸነፉ የፓርላማ አባላት በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል እየተካሄደ ከሚገኘው ግጭት ጋር በተያያዘ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በምክር ቤቱ ተገኝተው እንዲመልሱልን እንሻለን ያሏቸውን ጥያቄዎች ለምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ፅህፈት ቤት ማቅረባቸው ሸገር ሰምቷል፡፡

 

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ