ማስታወቂያ

programs top mid size ad

መስከረም 11፣ 2014- የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ለክልሎች የሚሰጠውን የበጀት ድጋፍ ኦዲት ማድረግ መጀመሬ አይቀርም አለ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የፌዴራል መንግስት ለክልሎች የሚሰጠውን የበጀት ድጋፍ ኦዲት የማድረግ ኃላፊነቱ የእኔ በመሆኑ በቅርብ ጊዜ ክልሎችን ኦዲት ማድረግ መጀመሬ አይቀርም አለ፡፡

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ