ማስታወቂያ

programs top mid size ad

የካቲት 26፣ 2013/ በኢትዮጵያ የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት በመጪው እሁድ ወደ ሀገር ቤት ይገባል ተባለ

Image
covid-vaccine

በኢትዮጵያ የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት በመጪው እሁድ ወደ ሀገር ቤት ይገባል ተባለ። 

የጤና ሚኒስቴር እንደተናገረው የመጀመሪያው ዙር የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት በመጪው እሁድ ወደ ሀገር ቤት እንደሚገባ ተናግሯል። 

በዓለም የጤና ድርጅት እና የተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጥምረት የተመሰረተው  ኮቫክስ በኩል ክትባቱ ተገኝቷል ተብሏል። 

የጤና ሚኒስቴር በ2 ወራት ጊዜ ውስጥ 9 ሚሊየን ዜጎችን ለመከተብ የሚያስችል ክትባት እንደሚረከብ ተናግሯል።
 

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ