ማስታወቂያ

programs top mid size ad

የካቲት 15፣ 2013/ የኢትዮጵያውያን መገለጫ የጥቁሮች ነፃነት ምሳሌ፣ የብርታት፣ የአንድነት፣ የአልበገር ባይነት መገለጫ የሆነው ታላቁ የአድዋ ድል ዘንድሮ 125ኛ ዓመቱን ይደፍናል

የኢትዮጵያውያን መገለጫ የጥቁሮች ነፃነት ምሳሌ፣ የብርታት፣ የአንድነት፣ የአልበገር ባይነት መገለጫ የሆነው ታላቁ የአድዋ ድል ዘንድሮ 125ኛ ዓመቱን ይደፍናል፡፡ 

የድል በዓሉ በተለያዪ ሥነ-ሥርዓቶች እየተከበረም ነው፡፡ 

በዓሉ በኡጋንዳ ካምፓላ እንደሚዘከር በዚያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለሸገር ተናግረዋል፡፡
 
ንጋቱ ሙሉ በካምፓላ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑትን አምባሳደር አለምፀሀይ መሰረትን አነጋግሮ የሚከተለውን አዘጋጅቷል፡፡

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ