ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ጥር 18፣ 2013/ አነስተኛ ገቢ ላላቸው ተብለው በመንግሥት ድጎማ ከተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች 32,000 ያህሉ ላልቆጠቡና ዕጣ ላልወጣላቸው የተሰጡ ናቸው ተባለ

Image
Adanech-Abebie

አነስተኛ ገቢ ላላቸው ተብለው በመንግሥት ድጎማ ከተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች 32,000 ያህሉ ላልቆጠቡና ዕጣ ላልወጣላቸው የተሰጡ ናቸው ተባለ፡፡ 

ከቀበሌ ቤቶች መካከልም የከተማ አስተዳደሩ 180 ያህል ደብዛቸው ጠፍቶብኛል ብሏል፡፡ 

ይህንን ያሉት የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ናቸው፡፡ 
 

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ