Related Image የደጅ አዝማጅ አስፋው ከበደ መኖሪያ ቅርስ እንደሆነ እየታወቀ የኦሮሚያ ብልፅግና ቤቱን እንዳፈረሰው ተሰምቷል፡፡ የቅርስና ጥበቃ ባለስልጣን ከፍተኛ ሀላፊዎች ጉዳዩን ለማስቆም ወደ መኖሪያ ግቢው ቢደርሱም ወታደሮች እንዳይገቡ እንደከለከሏቸው እና እንዳልነበር መሆኑ ለሸገር ነግረዋል፡፡ በ ተህቦ ንጉሴ 78 ጊዜ የታየ ቁልፍ ቃላት የአገር ውስጥ ወሬ ምላሽ:- ምላሽ