ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ጥቅምት 17፣2013/ በነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ በሕገ-ወጥ መንገድ እየኖሩ ያሉ አርብቶ አደሮችን ለማስወጣት የሚመለከታቸው አካላት ሊሰሩ ይገባል ተባለ

በነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ በሕገ-ወጥ መንገድ ሰፍረው ለዓመታት እየኖሩ ያሉ አርብቶ አደሮች እና ከ100,000 በላይ የሚሆኑ ከብቶቻቸውን ከፓርኩ ለማስወጣት የሚመለከታቸው አካላት በጋራ ሊሰሩ ይገባል ተባለ፡፡

የአርባ ምንጭ ከተማ የማገዶ እንጨት ፍጆታ የፓርኩን ደን እያመነመነው መሆኑም ተነግሯል፡፡
 

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ