ማስታወቂያ

programs top mid size ad

መስከረም 6፣ 2013/ በደቡብ ክልል በኮንሶ ዞን እና በአሌ ልዩ ወረዳ አዋሳኝ አካባቢዎች በሚደጋገመው ግጭት ከሐምሌ ወር 2012 አጋማሽ ወዲህ ብቻ ከ800 በላይ መኖሪያ ቤቶች ሙሉ በሙሉ መቃጠላቸው ተሰማ

በደቡብ ክልል በኮንሶ ዞን እና በአሌ ልዩ ወረዳ አዋሳኝ አካባቢዎች በሚደጋገመው ግጭት ከሐምሌ ወር 2012 አጋማሽ ወዲህ ብቻ ከ800 በላይ መኖሪያ ቤቶች ሙሉ በሙሉ መቃጠላቸው ተሰማ፡፡

ካለፈው ቅዳሜ ወዲህም የ7 ሰዎች ሕይወት ማለፉን፤ አካባቢው አሁንም በውጥረት ላይ መሆኑንን ሸገር ሰምቷል፡፡ 


 

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ