ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ሐምሌ 25፣ 2012/"እንዴት ነሽ ገንዘብ፣ እንዴት ነሽ ብር"...

የዋጋ ግሽበት በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከዋና ፈተናዎች አንዱ ሆኖ ዘልቋል፡፡

ዜጎች እጃቸው ላይ ያለ ገንዘብ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየቀለለ ሊገዙት ያሰቡት ሸቀጥና አገልግሎት ደግሞ ከአቅም በላይ እየከበደ መሆኑ ይስተዋላል፡፡

ተስፋዬ አለነ በተከታዩ ትንታኔው "እንዴት ነሽ ገንዘብ እንዴት ነሽ ብር " ሲል ይጠይቃል፡፡

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ