ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ሰኔ 22፣2012/ ባለፋት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3693 የላብራቶሪ ምርመራ 157 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚንስትር ተናገረ

ባለፋት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3693 የላብራቶሪ ምርመራ 157 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚንስትር ተናገረ፡፡

በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5846 ደርሷል።

ባለፋት 24 ሰዓታት 5 ሰዎች ሕይወታቸው ያለፈ ሲሆን ይህም በሀገራችን በቫይረሱ ሕይወታቸው ያለፈ ሰው ቁጥር 103 ደርሷል።

በተጨማሪም በትናንትናው ዕለት 298 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን፤ይህም ከበሽታው ያገገሙ ሰዎችን ብዛት 2430 አድርሶታል፡፡

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ