ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ሰኔ 18፣ 2012/ የአባይ ውሃ አጠቃቀም ጉዳይ የልማት ጥያቄ ብቻ ሳይሆን የማንነት ጉዳይ ጭምር ነው ተባለ

የአባይ ውሃ አጠቃቀም ጉዳይ የልማት ጥያቄ ብቻ ሳይሆን የማንነት ጉዳይ ጭምር ነው ተባለ፡፡

ኢትዮጵያ የአባይ ወንዝ መነሻ መሆኗን እስከቅርብ ጊዜ ድረስ የማያውቁ የዓረብ ሊግ አመራሮች መኖራቸው ባንድ በኩል የሚያሳየው ኢትዮጵያውያን ይህን የማንነት መገለጫ ለማስረዳት ብዙ መስራት እንዳለባቸው ነው፡፡

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ