Related Image ግብፅ በገፍ በምትሰበስባቸው የጦር መሳሪያዎች አስፈራርታ የጋራ የሆነውን ውሃ እንዳትነኩ ለማለት ትሞክራለች፤ ይህ ግን መቼም የሚሳካ አይደለም ሲሉ የጦር ሀይሎች ምክትል ኤታማዦር ሹም ጀነራል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ፡፡ በ ንጋቱ ሙሉ 191 ጊዜ የታየ ቁልፍ ቃላት የአገር ውስጥ ወሬ ምላሽ:- ምላሽ