ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ግንቦት 21፣ 2012/በአዲስ አበባ የከተማይቱ ማዕከል የሆነችው ፒያሳ ብዙ ታሪካዊ ህንፃ ይዛለች

በአዲስ አበባ የከተማይቱ ማዕከል የሆነችው ፒያሳ ብዙ ታሪካዊ ህንፃ ይዛለች፡፡

ከማዘጋጃ ቤት አንስቶ እስከ መስቀል አደባባይ ድረስ በተያዘው ፕሮጀክት 11 ቅርሶች ተመዝግበዋል፡፡ ከነዚህም ውስጥ የአርመናዊው የናርሲስ ናልባንዲያን ቤት፣ የአንበሳ ፋርማሲ፣ የሐኪም ወርቅነህ ቤት እና ሌሎችም በፕሮጀክቱ ሳቢያ እንደማይነኩ የፕሮጀክቱ አማካሪ ለሸገር ነግሯል፡፡ 

በዚህ ፕሮጀክት የሚሰራው መንገድ ሕንፃዎችና ቤቶችን ከማፍረስ ይልቅ ቦታዎችን እየሸረፈ፣ መንገዱ ራሱን እያጠፈ እንዲሁም እያሳበረ እንደሚገነባ ነግረውናል፡፡

 

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ