ማስታወቂያ
የሸገር ወሬዎቻችን
2021-02-23
ከዚህ በፊት በግብፅ ካይሮ ከተማ ማአዲ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ይኖር የነበረ ሰው ነው፡፡
አፍቃሪ እና ጋጋሪ ነው፡፡
ወንድሙ ሀይሉ እንዲህ ይለናል...
2021-02-11
በመድረክ 300 ብር እየተከፈላት በተጋባዥነት ትተውን የነበረችው በተለያዩ ፊልሞች ላይ ስመጥር ናት የተባለችው ተዋናይት ፊሊ ናት፡፡
ይቺ ፊሊ ማናት?
ወንድሙ ሀይሉ ስለ ፊሊ እንዲህ ይለናል፡፡
2021-01-31
እስከዳር ትባላለች በአዲስ አበባ ከተማ ከ6 ዓመት በፊት በተመረቀችበት ምህንድስና ሙያ ትሰራ ነበር፡፡
ይሁን እና ላለፉት 6 ዓመታት ከእንጦጦ ጫካ ባለ ደሳሳ ጎጆ ቤት ውስጥ በሯን ዘግታ የሰቀቀን ኑሮን ለብቻዋ ትመራለች፡፡
እስከዳርን በ0933729934 ማግኘት ትችላላችሁ።
ወንድሙ ሀይሉ ታሪኳን እንዲህ ይለናል፡፡
2021-01-26
በአዲስ አበባ በየሰፈሩ በሺ በሺ እያለ አንድ ሰው ይዞራል፡፡
ለመሆኑ ይህ በሺ ምን ይሆን በየሰፈሩስ የሚዞረው ለምንድነው?
ወንድሙ ሀይሉ እንዲህ ይለናል፡፡
2021-01-21
በአዲስ አበባ ከተማ ሰሜን ሆቴል አካባቢ ከ50 ዓመት በላይ ጫማ በመጥረግ ዕድሜያቸውን አሳልፈዋል፡፡
ወንድሙ ሀይሉ ስለ እሳቸው እንዲህ ይለናል፡፡
2021-01-12
በአዲስ አበባ ጨርቆስ ድድ ማስጫ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ፀሀይ የተባለችው ወ/ሮ ስንቱን ከኮሮና አገናኘችው?
ይሄ ማለት ምን ማለት ነው?
ወንድሙ ሀይሉ ስለ አከባቢው እና ስለኮሮና እንዲህ ይለናል::
2021-01-05
ከዚህ ቀደም ቆራሊዮ ነበር የምናውቀው አሁን ደግሞ ፀጉርያሌው መጥቷል፡፡
ለመሆኑ ፀጉርያሌው ምንድነው?
2020-12-22
ሸገር ልዩ ወሬ
ጋሽ ጥላሁን ገሰሰ በጣም ብዙ አድናቂ ያለው ሙዚቀኛ እንደነበር ይታወሳል፡፡
የአንድ ሽማግሌ ጉዳይ ግን ከሌሎቹ ለየት ያደርጋቸዋል፡፡ ወንድሙ ሀይሉ ስለ እነዚህ ሽማግሌ እንዲህ ይለናል፡፡