ማስታወቂያ

የሸገር ወሬዎቻችን

Sort by
ነባሪ
Post Date
2021-09-21
ምጣኔ ሐብት- የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ የሚያመሰቃቅሉ እነማን ናቸው?   
2021-09-15
ምጣኔ ሐብት የተቀጣሪ ሰራተኞች የወር ደመወዝ እና ኑሮ 
2021-09-09
መስከረም ላይ ነዳጅ ሊጨምር ይችላል የሚለው ወሬ ከየት የመጣ ነው?  የገንዘብ ሚንስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)  ይሄ ወሬ ሰፊውን ህዝብ ሊያሳስብ አይገባም ሲሉ ለሸገር ነግረዋል።
2021-09-08
ምጣኔ ሀብት በሁሉም ማዕዘን ተሰደው የሚኖሩ የሀገር ልጆች ለኢትዮጵያ የሚያመጡት የውጭ ምንዛሬ ቀላል አይደለም፡፡ ይህ ማለት በውጭም የሚኖሩ ልጆቿ የኢትዮጵያ ሀብት ናቸው ማለት ነው፡፡
2021-09-01
ምጣኔ ሐብት  ድርጅቶችም ይሁን መንግስት ቀጥረው ለሚያሰሯቸው በስራቸው የሚያድሩትን ሰራተኞች አቅም ጉልበት ምን ያህል ይረዱታል? ማን ሰሪ ማን የታይታ እንደሆነ አበጥረው ያውቁታል? 
2021-08-31
ምጣኔ ሐብት ሰሞኑን የትይዩ ወይም በጥቁር ገበያ የነበረው የውጭ ሐገር ምንዛሪ እንዴት ሰነበተ?
2021-08-25
ምጣኔ ሐብት- የጉምሩክ ታሪፍ ማሻሻያው እና ውጤቱ   
2021-08-24
ምጣኔ ሐብት ወርቅ እና ኢኮኖሚ የኢትዮጵያን የወጭ ንግድ የታደገችው ወርቂቱ ዘንድሮ 12 በመቶ ተመንድጋለች፡፡  
2021-08-23
ፍራንኮቫሉታ ምንድነው? በኢኮኖሚ ውስጥ እንዴት መዘዋወር አለበት? 
2021-08-17
የቀረጥ እና ታክስ ማሻሻያዎች የተደረገባቸው እቃዎች ሸማቹ ጋር ሲደርስ ልዩነቱ የማይታወቅ የሚመስለው ለምንድነው?  የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታው መልስ ተካቶበታል፡፡