አባይ ባንክ
ሕብረት ባንክ
የናንተው ሬድዮ Its About You!
Zeno Media

የዕለቱ ወሬዎች

በአዲስ አበባ የከተማይቱ ማዕከል የሆነችው ፒያሳ ብዙ ታሪካዊ ህንፃ ይዛለች፡፡

ከማዘጋጃ ቤት አንስቶ እስከ መስቀል አደባባይ ድረስ በተያዘው ፕሮጀክት 11 ቅርሶች ተመዝግበዋል፡፡ ከነዚህም ውስጥ የአርመናዊው የናርሲስ ናልባንዲያን ቤት፣ የአንበሳ ፋርማሲ፣ የሐኪም ወርቅነህ ቤት እና ሌሎችም በፕሮጀክቱ ሳቢያ እንደማይነኩ የፕሮጀክቱ አማካሪ ለሸገር ነግሯል፡፡ 

በዚህ ፕሮጀክት የሚሰራው መንገድ ሕንፃዎችና ቤቶችን ከማፍረስ ይልቅ ቦታዎችን…

ወሬ መለያዎች
Reset filters
2020-05-31
ደቡብ ሱዳን ካሏት አምስት ምክትል ፕሬዝዳንቶች ሶስተኛውም በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ፡፡ጀምስ ዋኒ ኤጋ በቫይረሱ…
2020-05-31
ባለፋት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 2836 የላብራቶሪ ምርመራ 109 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚንስትር ተናገረ…
2020-05-31
ባለፋት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5034 የላብራቶሪ ምርመራ 95 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚንስትር ተናገረ…
2020-05-31
የአራዳ ክፍለ ከተማ ፖሊስ እና የደንብ ማስከበር ፅ/ቤት በጋራ በመሆን የሰበሰቡትን የሺሻ እቃዎች ማስወገዳቸውን ፖሊስ ገለፀ…
2020-05-31
የታላቁ ህዳሴ ግድብ በዚህ ክረምት ውሃ መያዝ ይጀምራል፡፡ ለዚህም የግድቡ ግንባታ እየተፋጠነ እንደሆነ እየተነገረ ነው፡፡…

የተመረጡ መሰናዶዎች

ማስታወቂያ