አትሌቶቻችን አትዮጲያን ወክለው ሲወዳደሩ ወይም በእግርካስ ጨዋታ በሄራዊ ቡድናችን እና ክለቦቻችን ሲጫወቱ ፤ መልካም ውጤት ሲመዘገብ ፍንጠዛዎን ውጤት ሲጠፋ ደግሞ ብሽቀትዎን ተከትሎ ማብራሪያ መፈለግዎ ወይም ‘’ተናግሬው ይውጣልኝ’’ ብለው መመኘትዎ አይቀርም፡፡
የሸገር ስፖርት ፕሮገራም ይህን ፍላጎትዎን ለመሙላት ሁሌም ይጥራል፡፡ ከዚህ ጎን ለጎን መረጃ የማግኘት ፍላጎትዎን በሚመጥንና እርካታን ሊፈጥር በሚችል መንገድ ዓለማቀፋዊ የስፖርት መረጃዎችንም በስፋት እና በጥልቀት ሸገር ስፖርት ያቀርባል፡፡
ሰለሚየደምጡን ደስ ይለናል!!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!
አበበ ግደይ