
- 342 ጊዜ የታየ
የካፌ የ2 ሰዓት ሣምንታዊ ነፃ የውይይት ፕሮግራም ነው፡፡
በሸገር ካፌ
ፖለቲካ፣ ባህል፣ ኪነ-ጥበብ፣ ታሪክ፣ ወቅታዊ ጉዳዮች ከቡና ጋር ለውይይት ይቀርባሉ፡፡
በተለያዩ የጥናት መስኰች ጥናት ያደረጉ ምሁራን፣ ባለሙያዎች፣ የካፌው የውይይት ደንበኞች ናቸው፡፡
ሸገር ካፌ እሁድ ጠዋት ከ3:00 - 5:00 ይቀርባል፡፡
በድጋሚ አንዱ ጠረጴዛ ተመርጦ
ሐሙስ 1፡30-2፡30
Email
cafe@Shegerfm.com
የድምፅ ስብስብ