Skip to main content
ፊት ገፅ ሸገር 102.1 FM|Sheger 102.1.FM
  • ታሪክን የኌሊት
  • አስተዋውቁ
  • መገናኛችን

DOWNLOAD OUR APP

  • የፊት ገጽ
  • ስለ ሸገር
  • ወሬዎች
    • የአገር ውስጥ ወሬ
    • የውጭ ወሬ
    • ቢዝነስ ወሬ
    • ምጣኔ ሃብት
    • ስፓርት
    • ልዩ ወሬ
    • ወግ
  • መሰናዶዎች
  • ዝግጅቶች
  • ሳምንታዊ መርሀግብር
  1. ፊት ገፅ
  2. አዘጋጆች

  

አዘጋጆች

Host Profile Picture
የቀትር ወሬዎች
Host Profile Picture
የንጋት ወግ
Host Profile Picture
የሸገር ማለዳ
ቪኦኤ
ቪኦኤ
Host Profile Picture
የአዘቦት ተረክ
Host Profile Picture
ስልሺ ደጀኔ/ሸገር አውቶ
Host Profile Picture
ሸገር-የምሽት ወሬዎች
መዓዛ ብሩ/ ሸገር ካፌ
መዓዛ ብሩ/ ሸገር ካፌ
ጤና ውዴ-ማንጠግቦሽ ውብሸት
ማንጠግቦሽ ውብሸት/ጤና ውዴ
ብርሀኑ ድጋፌ
ብርሀኑ ድጋፌ/ለዛ

Pagination

  • Next page ››
ማስታወቂያ
portrait
አበይት ወሬዎች
የካቲት 26፣2013/ ፀሀፊ፣አዘጋጅ፣ተዋናይ፣ገጣሚ አለምፀሐይ ወዳጆ የመኖሪያ ቤት ተሰጣቸው
03/05/2021 - 23:01
ፀሀፊ፣አዘጋጅ፣ተዋናይ፣ገጣሚ አለምፀሐይ ወዳጆ የመኖሪያ ቤት ተሰጣቸው። ለሁለገቧ የጥበብ ሰው አለምፀሀይ ወዳጆ የመኖሪያ አፖርታማ የሰጣቸው የሮዜታ ሪል ስቴት ባለቤት አቶ ቴዎድሮስ ሽፈራው ናቸው። አርቲስት አለምፀሐይ ወዳጆ
የካቲት 26፣ 2013/ በኢትዮጵያ የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት በመጪው እሁድ ወደ ሀገር ቤት ይገባል ተባለ
03/05/2021 - 11:44
በኢትዮጵያ የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት በመጪው እሁድ ወደ ሀገር ቤት ይገባል ተባለ።  የጤና ሚኒስቴር እንደተናገረው የመጀመሪያው ዙር የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት በመጪው እሁድ ወደ ሀገር ቤት እንደሚገባ ተናግሯል። 
የካቲት 25፣2013/ በኢትዮጵያ ያለው የኮቪድ 19 ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ተባለ
03/05/2021 - 11:36
በኢትዮጵያ ያለው የኮቪድ 19 ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ተባለ፡፡ በዚህም በየዕለቱ በአማካይ ምርመራ ከሚደረግላቸው ዜጎች ውስጥ 13 በመቶዎቹ በቫይረሱ እንደሚያዙ ተነግሯል፡፡ የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ዛሬ
ብዙ የተነበቡ ወሬዎች
ነሐሴ 18፣2012/ የ2013 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ነገ እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ተናገረ
08/25/2020 - 09:11
340
የ2013 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ነገ እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ተናገረ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2013 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ በሁሉም ትምህርት ቤቶች…
መስከረም 7፣2013/የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የውጭ ምንዛሪ ከብሔራዊ ባንክ መመሪያ ውጭ ለማይፈቀድላቸው እንደሰጠ ሸገር ያገኘው አንድ ሰነድ ያስረዳል
09/18/2020 - 07:34
333
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ስልጣን በያዙ ማግስት የሀገሪቱ የውጭ ምንዛሪ ካዝና ክፉኛ ተመዝብሮ ባዶ እንደነበር ተናግረው ነበር።

አሳቸውም ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ በሀገሪቱ የውጭ ምንዛሪ ከብሔራዊ ባንክ ደንብ እና መመሪያ ውጭ…
ሰኔ 5፣ 2012/ “ግብፅ መሳሪያ በገፍ በመሰብሰብ ለማስፈራራት መሞከሯ የሚሳካ አይደለም” ኤታማዦር ሹም ጀነራል ብርሃኑ ጁላ
06/12/2020 - 15:58
324
ግብፅ በገፍ በምትሰበስባቸው የጦር መሳሪያዎች አስፈራርታ የጋራ የሆነውን ውሃ እንዳትነኩ ለማለት ትሞክራለች፤ ይህ ግን መቼም የሚሳካ አይደለም ሲሉ የጦር ሀይሎች ምክትል ኤታማዦር ሹም ጀነራል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ፡፡ 

ማስታወቂያ

full width

የዛሬው ወግ

2020-03-25
ለዘመን ፈተና
በእድር በማህበር…
በጀማ በደቦ፣ቢለምድም ወገኔ…መኖር ተሰባስቦ፣ጨብጦና አቅፎ...ስሞ ተሳስሞ፣ፍቅሩን ካልገለፀ…ባይረካም ፈፅሞ፣“በቃ አትሰብሰቡ!ይቅር መተቃቀፍ!መጨባበጥ ካለ…ያስከትላል መርገፍ፡፡መነካካት ይብቃ !ዋ! ብትሳሳሙ፣መታመም አለና …ለየብቻ ቁሙ !”ካለማ ዘመኑ…ጊዜ ካዘዘማ፣በሕይወቱ ፈርዶ…ማነው የማይሰማ?…
2015-02-10
የጉለሌው ወርቀሉል
በድሮ ጊዜ ነው አሉ፡፡ ከጠላት ወረራ በኋላ ከተማዎቻችን እየተሰፋፉ መብራትና ውሃ በየቤቱ እየገባ የመብራትና የውሃ ቆጣሪዎች እየተሠማሩ ሂሳብ ያሰከፈሉ ነበር፡፡ እንደዛሬው መጥታችሁ ክፈሉ ለሁሉም የሚባል ነገር አልነበረም፡፡ ታዲያ አንድ በጠላት ዘመን ለሃገራቸው በዱር በገደሉ ሲዋደቁ የነበሩ ሰው የውሃ አልከፍፈም…
2015-02-06
የቀጥታ ስርጭት
የቀጥታ ስርጭትውድ አድማጮጫችን የቀጥታ ስርጭታችንን ተስተካክሎ ላለፋት 72 ሰዓታት ያለምንም መስተጓጎል ተላልፎአል:: ለተፈጠረው መስተጓጎል ይቅርታ እየጠየቅን በተሻለ መንገድ ለማዳመጥ የስልክ አፕሊኬሽኖቻችን Update ስላደረግን Download በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ:: በTunein.com ላይ በተሻለ እየሰራ…
2015-01-23
መታሰር ያስፈራል?
ፍርሀተ- እስርቤት ወይም ፈረንጆቹ ስር የሰደደ፣ ምክንያት አልባ የሚሉት አይነት የመታሰር ፍርሀት(phobia) ገና ህክምናው እውቅና አልሰጠውም፡፡ ነገር ግን ሌሎች ህክምናው ቅጥ የለሽ ፍርሀት (phobia) ናቸው ከሚላቸው ጋር ሊዛመድ ይችላል፡፡ ለምሳሌ Cleithrophobia በተወሰነ ስፍራ ተቆልፎ መቀመጥ…
2015-01-02
ለምን ግን አንሰለፈም
በአለም ከጫፍ እስከ ጥግ በኑሮ ውጣ ወረድ በየሁሉም ማዕዘን የፈለጉትን ለማግኘት የታለመውን ለመፍታት ከታሰበው ለመድረስ በየሁሉም መንገድ ችግሮች እንደ አሽን የበዙ ናቸው፡፡ መሰናክሎችን መዝለል እና ማለፍ ይደክማል ፈተናዎችንም መቁጠር ይታክታል፡፡ ታዲያ በዚ ሁሉ መመላለስ ግን ችግሮችን ለመፍታት ከማሰብ ይልቅ…
2014-12-27
መቆየት ወይስ ታሪክ ማቆየት?
በኢትዮጵያ እና በኢጣሊያ መካከል ስለተወደረገው ጦርነት ስታስቡ መጀመሪያ ወደ አእምሯችሁ የሚመጣው በቪዲዮ ምስል የትኛው ነው? ወይም በየአመቱ የአርበኞች መታሰቢያ ወይም የአድዋ ድል መታሰቢያ ቀን ሲከበር ተደጋግሞ ለቴሌቪዥን ዘገባ ጥቅም ላይ የሚውል ባለ ነጭ እና ጥቁር ተንቀሳቃሽ ምስል? በእርግጠኝነት የጦር…
2014-12-20
ልጅ ደረሰ ቤት ፈረሰ
ልጅ ደረሰ ቤት ፈረሰ ልጅ ደረሰ ቤት ፈረሰ የቆየ አና የተለመደ የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገር ነው፡፡ ልጅ ለጉርምስና እድሜ ደርሶ ያልተለመደ ባህሪ ሲያወጣ፤ቤተሰቡ ያልጠበቀውን ችግር ሲያመጣ፤ ፀብ ሆነ ፍቅር ከጎረቤት ሲጎትት ይህም ላሳደጉት ወላጆቹ እንግዳ ሲሆን፤ የልጆች እድገት ቤተሰቡን ሠላም እና የተረጋጋ…
2014-12-09
እስቲ ወደራሳችን እንመልከት
ሰውዬው በተወለደበት ሀገር ኑሮውን ይገፋል አሉ፡፡ ይህ ሰው ፂሙን ማሳደግ የሚወድ አይነት ነው፡፡ እናም ይህ ዠርጋጋ ሪዙ መለያው ሆኖ፣ እሱም ወዶት ይኖራል፡፡ ይህ ሰው ምግብ ሲመገብ የተወሰነው ሪዙ ላይ ይንጠባጠባል ግን በፍፁም አፅድቶት አያውቅም፡፡ ከጊዜ ጊዜ ይህ ነገር ሲደጋገም ሪዙ ላይ የሚንጠባጠበው ምግብ…
2014-12-05
ስለ ባንዲራዋ
በአንድ ወቅት ወደ አንዱ የሀገራችን የገጠር አካባቢ ለስራ ጉዳይ በሄድኩኝ ጊዜ ከዋናው መንገድ ዳር በማስታወቂያ ቦርድ ላይ ተፅፎ ያየሁት ነው፡፡ ፅሁፍ ምን ማለት ነው የሚል ስሜትን ፈጥሮብኛል፡፡ መልዕክቱ ‹‹እንኳን አደረሳችሁ ሜዳ ላይ ከመፀዳዳት ነፃ የወጣንበት ክብረ በዓል›› ብሎ ከጐኑ ቀን ከነ ወርና ዓመቱ…
2014-11-11
ኧረ በናታችሁ እንደማመጥ!!!
ብንድማመጥ ልንግባባ እንችላለን፤ ከተግባባን ደግሞ ሁሉም ጥሩ ይሆናል፡፡ ግን የምንደማመጥ ይመስላችኋልን? አብዛኛዎቻችን፣ ሌላው የሚናገረውን ከማደመጥ ይልቅ፣ የሚያሰበውን እናውቃለን ባዮች ለመሆን በመፈለጋችን ማዳመጥ ትተናል፡፡ የምናገረውን ስማ እንጂ የምትናገረውን ልስማህ ማለት አቅቶናል፡፡ ጠርጣሪ ስሜታችን…
2014-10-31
ታክሲ መቃቃሪያም መፋቀሪያም
ከክፋት እስከ ቅንነት በታክሲዎች ውስጥ የሁለቱም ጥግ ይታያል፡፡ የፊቱን እና አንደኛውን የጋቢና ወንበር አጥፎ ከኋላ ተጠጋግታችሁ ተቀመጡ ከሚለው ሹፌር ሙዚቃ ከፍቶ እባክህ ስልክ ላውራ አንዴ ትቀንሰው ስትሉት ይህ ታክሲ እንጂ ቴሌ ንተር አይደለም እስከሚለው እና የጐማው መተኛት የነዳጁ ማለቅ ሰው ሲጭን እስከሚታየው…
2014-10-22
እሯጭና አሯሯጭ
በስፖርታዊ ውድድር ላይ በተለይ በሩጫው በደንብ ይታወቃል፡፡ ብዙ ሪከርዶች ስብርብራቸው የወጣው በነዚህ ሰዎች አጋዥነትና ድጋፍ ነው፡፡ እነዚህ ሰዎች በስፖርታዊ ስማቸው አሯሯጮች ( Pace Maker) ይባላሉ፡፡ ስራቸው እንደሚታወቀው ዙር ማፍጠን እና ማክረር ከዛ ይህንን እንዲያደርጉላቸው በሚል የሚቀጥሯቸው ዋነኞቹ…
2014-10-14
በነካ እጃችን ይቅር እንባባል
ሳምንቱ እንዴት አለፈ? መቼም የሳምንቱ ትልቁ ወሬ ምን ነበር ተብሎ ቢጠየቅ የምንበዛው እንዴ ይቅርታ መባላችን ነዋ! ያውም በፕሬዝዳንታችን የምንል ይመስለኛል፡፡ ለኔ በግሌ የሳምንቱ ብቻ ሳይሆን ያለመድኩት ስለሆነ ከማረሳቸው ቀኖች ውስጥ አንዱ ነው ብዬ ለመናገር እችላለው፡፡ ይህ ማለት ግን ይቅርታውን ብቀበልም ሌላ…
2014-10-07
ሸገር 102.1 የመገናኛ ብዙሃን ተጠቃሚነት ላይ ያተኮረ ጥናት መጠይቅ
2014-10-02
አዲስ ዓመት መጣ የቋጠርካትን አውጣ
አዲስ ዓመት አዲስ በመሆኗ ትፈራለች እንጂ በደንብ አብጠርጥረን ካየናት ከእንቁነቷ ጣጣዋ የሚብስ ይመስለኛል፡፡ ክፍያ የሌላት ጳጉሜን አስከትላ መጥታ ልክ አግብታን ስታበቃ የበዓል ሽርጉድ ወጪን ታስከትልብናለች፡፡ ቤተሰብ ልጅ ካለ ደግሞ አዲስ ልብስ ፣አዲስ ጫማ እረ ምኑ ቅጡ፡፡ ግን የምንበዛው ሺህ አመት አይኖር…
2014-09-19
እቅድ ዶሮ...አፈፃፀም ሽሮ
ይህቺን አባባል ማን እንደተናገራትና የት እንደሰማዋት ባላስታውስም ሀሳቤን ትገልፀዋለችና ርእስ እንድትሆነኝ መረጥኳት፡፡ አዲሱ ዓመት መጣ፣ ባለፈው ሳምንት 2006ዓ.ም ስንለው የነበረው ዓመት 2007 ዓ.ም ሆኖ ከሱም ላይ ዛሬ 6ኛው ቀን ሊነሳለት ነው፡፡ እናም 2007 ከ359 ቀኖች በኋላ አሮጌ የሚለው መጠሪያ…
2014-09-09
ቻው ቻው አንተ ሠልፋም ዓመት
ስለጊዜ ስናስብ ስለዘመን ለውጥ ስናወራ በዘመን እና ጊዜ ውስጥ አብረው የመጡና ያለፉ እንዲሁም ጊዜ ጥሎአቸው የሄደ ክስተቶችም አብረው ይነሳሉ፡፡ እኔ... ያጠፋውን አጥፍቶ ያቀናውን አቅንቶ እብስ ሊል ከጫፍ ስለደረሰው 2006ዓ.ም ሳስብ ከውስጥም ከውጪም በተለያየ ምክንያት መሠለፋችን የበዛበት ዓመት ሆኖ እንዳለፈ…
2014-09-05
ፕ/ሮ መስፍን ወልደማሪያም

የእናንተን ጥያቄዎች ለፕ/ሮ መስፍን ወልደማሪያም


እንዴት ሰነበታችሁ አድማጮቻችን? እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!ይህ የሸገር የቅዳሜ ጨዋታ አዘጋጅ መልዕክት ነው፡፡ ባለፉት ፮ ሳምንታት በቅዳሜ ጨዋታ የእንግዳ ዝግጅት አንጋፋው ምሁር ፕ/ሮ መስፍን…
2014-09-05
‹‹ውስንነት›› ዘመን አመጣሿ መሸወጃ
ስብሰባ ውስጥ ነን አሉ ወይንም የአንዱ መስሪያ ቤት ሪፖርት እየቀረበ ነው፡፡ ሀላፊው ከፍ ካለው ቦታቸው ላይ ተቀምጠዋል፡፡ እናም ንግግራቸውን ጀመሩ፡፡ መስሪያ ቤታችን በዘንድሮው ዓመት ብዙ ስራዎችን ሠርቷል፡፡ይህንን ያክል በመቶ ስኬት፣ እንትን ደግሞ ይህንን ያክል እየተባለ የስኬት መዓት ይደረደራል፡፡ ከዛም ወደ…
2014-09-02
አዲስ ዓመት ፳፻፯
አዲስ ዓመት ፳፻፯ከሀገር ርቃችሁ ከባህር ማዶ ያላችሁ ውድ የሸገር አድማጮቻችን እንኳን ለ፳፻፯ አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ፡፡ዛሬም አመት በዓል መጣና የናንተው ሬድዮ ሸገር FM 102.1 ሀገር ቤት ያሉ ወዳጅ ዘመዶቻችሁን እንኳን አደረሳችሁ ትሉ ዘንድ ፕሮግራም ይዞላችኋል ፡፡በ Skype አድራሻችን Sheger.…
2014-08-26
የመአዘን ምት መቺውም እሱ...ለጐል ተሻሚውም እሱ
የመአዘን ምት መቺውም እሱ ለጐል ተሻሚውም እሱ የቅርብ ወዳጄ ነው የስራ ጫናን አሊያም በህብረት ሊሠራ የሚገባን ስራ በተለያየ ምክንያት ለብቻ መስራት የግድ ሲሆን ይህንን ለመግለፅ ክብደቱን ለማብራራት የሚጠቀማት ቃል ነች፡፡ ‹‹የመአዘን ምት መቶ ለጐል ሄዶ መሻማት ማለት ነው›› ይላል፡፡እንዲህ አይነቱ ነገር የግድ…
2014-08-22
የቀደመው ድረ ገጻችን

ውድ አድማጮቻችን


በዚህ አድራሻ ስታገኙት የነበረውን የቀደመው ድረ ገጻችን የተለያዩ ፕሮግራሞች ክምችት ወደ አሁኑ ድረ ገጻችን ለማካተት በምንጀምረው ስራ ምክንያት ከነሐሴ 14፣2006 ጀምሮ ለተወሰኑ ቀናቶች ማግኘት ስለማትችሉ ይቅርታ እንጠይቃለን::ፕሮግራሞቹን ወደዚኛው ድረ ገጻችን አደራጅተን…

2014-08-22
እንቁጣጣሽን ከሸገር ጋር መስከረም ፩፣፳፻፰
እንቁጣጣሽን ከሸገር ጋር…፳፻፰
“መስከረም አንድ የእንቁጣጣሽ ለታ፣ሁሉም ሰው ተጋብዟል በሸገር ገበታ”
በሸገር ጨዋታና መዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ቀርበው የነበሩና ስለእንቁጣጣሽና መስከረም የዘፈኑ ድምጻዊያን ለዛ ያላቸው ጨዋታዎቻቸውና የእንቁጣጣሽ ዘፈኖቻቸው በልዩ ቅንብር ተቀናብረው በናንተው ሬድዮ ሸገር ኤፍ ኤም…
2014-08-19
መደነስ ክልክል ነው
ክልክል ነው፡፡ 
ማጨስ ክልክል ነው! ማፏጨት ክልክል ነው! መሸናት ክልክል ነው! ግድግዳው በሙሉ ተሠርቶ በክልክል የቱ ነው ትክክል?ትንሽ ግድግዳ እና ትንሽ ሃይል ባደለኝ! ‹‹መከልከል ክልክል ነው›› የሚል ትዕዛዝ አለኝ፡፡ በእውቀቱ ስዩም ‹‹ስብስብ ግጥሞች›› ይህን ወግ መፃፍ ሳስብ ትዝ ያለችኝ አጭር ግጥም…
2014-08-12
ደሞዝ ጭማሪ መጣ ቅንጡ ስልክ ግዙ
በቅርቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ግንባታ በተመለከተ ስራውን የሚሠራው ኤጀንሲ የስራ ሀላፊዎች በዚው በሸገር ሬዲዮ ላይ ቀርበው ሲጠየቁ የሠጡትን ምላሽ ሠምቸዋለው፡፡ ብዙዎቻችሁም ሠምታችሁታል ብዬ አስባለው፡፡ ከተነሱት ሀሳቦች እኔን በበለጠ የሳበኝን አዎ አጥፍቻለው ይቅርታ ማለት ይህን ያክል ተወግዟል እንዴ እንድል…
2014-08-06
የውስኪ ቤቶቹ ደጃፍ
ከጠጡ አይንዱ ለጆሮአችን አዲስ ያልሆነ የተለመደ ቀን ከማታ የምንስማው በየቦታው ተፅፎ የምናነበው ሀሳብ ... ከጠጡ አይንዱ እኔም ይኼን ሀሳብ እጋራለው ጠጥቶ ማሽከርከር ለአደጋ ያጋልጣል፤ ንብረት ያወድማል ህይወት ይቀጥፋል ልላችሁ አይደለም ግልፅ ነው አዎ የከፋ ነው! ግን በከተማችን የሚገኙ መጠጥ ቤቶች በቦሌ፣…
2014-08-01
የሳቅ ያለህ
“የኔ ሳቅ”
ሁሉም ለየብቻው እንደተለያየ የኔም ሳቅ ለብቻው ከኔ ጋራ ቆየአየሁት ሰማሁት ሁሉን ተረዳሁትሳቄን ለማርከሻ ቢቸግር ጠጣሁትቢቸግር በላሁትእንደ ጉሹ ጠላ እንደባር ማሽላ ሳቄን ለማርከሻ ለነገው መድረሻመረጥኩት ጠራሁት ይስቃል እንዲሉኝ ጥርሴን ተነቀስኩት ጋዜጠኛና ገጣሚ አበራ ለማ (መቆያ) ይህችን ወግ…
2014-07-22
ከምንጩ ለማድረቅ
ይህቺ ‹‹ከምንጩ ለማድረቅ›› የምትል ቃል መነሻዋ ከወዴት እንደሆነ በደንብ ባላስታወስም፡፡ ዛሬ ከሚበዙት የመንግስት ቱባ ቱባ ባለስልጣኞች አንስቶ እስከታችኞቹ ድረስ ከአፋቸው ገብታ አልወጣም ብላለች፡፡ እናም በየተገኘው መድረክና አጋጣሚ ከምንጩ ለማድረቅ ሲባል ይዋላል፡፡ ሙስናን ከምንጩ ለማድረቅ፣ስራ አጥነትን…
2014-07-15
እስኪጣራስ ቢሆን ማን ይንገላታል
በአንድ ወቅት አንድ ጓደኛዬ ያጫወተኝ ነው፡፡ ነገሩ የጥንት ተረትም ይመስላል፡፡ በከተማው ያሉ ስጋ በሊታ እንስሳት በሙሉ ተይዘው ይታሠሩ ተባለ፡፡ ይህንን የሰሙ ስጋ በል እንስሳትም ሳንቀደም በሚል ወደሌላ ቦታ ስደት ጀመሩ፡፡ ከነዚህ በፍጥነት ለማምለጥ ከሚሮጡ ስጋ በል እንስሳት መሀል ጥንቸልም እግሬ አወጪኝ…
2014-07-08
በጀት መዝጊያ መጣ ስልጠና ደግሱ
"በጀት መዝጊያ መጣ ስልጠና ደግሱ"
ጠያቂው የምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ነው፡፡ ሪፖርት እሚያቀርበው ደግሞ አንዱ የመንግስት መ/ቤት ነው፡፡ ተጠያቂው መ/ቤት የሚጠያቃቸው ጥያቄዎችን የያዘ ወረቀት እጄ ላይ አለ፡፡ ጥያቄዎቹን እያየሁ ወረቀቱን ገለጥ ገለጥ ሳደርግ የመጨረሻው ጥያቄ እንዲህ ይላል (ቃል በቃል ነው)…
2014-07-04
እንተላለፍ
እንተላለፍሚኒባስ ታክሲ ውስጥ ነኝ ከፒያሳ ወደ አዲሱ ገበያ እየሄደኩኝ፡፤ ታክሲው በአዲሱ ገበያ አድርጐ መድረሻው አስኮ ነው፡፡ ረዳቱ ደምስሩ እስኪግተረተር ይጠራል፡፡በአዲሱ ገበያ በቀለበት አስኮ እያለ፡፡ ሹፌሩም አንገቱን ወጣ አድርጐ ከጐኑ መጥተው ከሚቆሙ ሌሎች ታክሲዎች ውስጥ በቀለበት አስኮ አዲሱ ገበያም…
2014-07-02
ቪዛ ከተመታላችሁ ጥገኝነት የምትጠይቁበት ሀገር ወዴት እንዳለ ልጠቁማችሁ

"ቪዛ ከተመታላችሁ ጥገኝነት የምትጠይቁበት ሀገር ወዴት እንዳለ ልጠቁማችሁ"


ኢትዮጵያ 11 በመቶ ማደጓን የምትጠራጠሩ . . .ብር የመግዛት አቅሟ ተዳክሟል ብላችሁ በ100 ብራችን ላይ "የኛዋ ሁሴን ቦልት" ብላችሁ የቀለዳችሁበሃብታም እና ደሃ መሃል ያለው ልዩነት ተንቦረቀቀ ምናምን ያላችሁ

…
2014-07-02
ቪዛ ከተመታላችሁ ጥገኝነት የምትጠይቁበት ሀገር ወዴት እንዳለ ልጠቁማችሁ

"ቪዛ ከተመታላችሁ ጥገኝነት የምትጠይቁበት ሀገር ወዴት እንዳለ ልጠቁማችሁ"


ኢትዮጵያ 11 በመቶ ማደጓን የምትጠራጠሩ . . .ብር የመግዛት አቅሟ ተዳክሟል ብላችሁ በ100 ብራችን ላይ "የኛዋ ሁሴን ቦልት" ብላችሁ የቀለዳችሁበሃብታም እና ደሃ መሃል ያለው ልዩነት ተንቦረቀቀ ምናምን ያላችሁ

…
2013-11-20
'ጦሲ ኤሬስ!' . . . (ፈጣሪ ያውቃል)
በፊት ሁለት የነበሩት የከፍተኛ ትምህርት ተቋሞች አሁን ወደ 33 ደርሷል፡፡ በየቀበሌው የ1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከፍቷል፡፡ከመምህራን በተጨማሪ የፕላዝማ አጋዥ የማስተማሪያ ስልት ተፈጥሯል፡፡ የክፍል ተማሪ ጥምርታ በአብዛኛው 1 ለ 52 ሆኗል፡፡የፈረቃ ትምህርት በከፊልም ቢሆን ቀርቷል፡፡ ለትምህርት ረጅም ሰዓት…
2013-08-14
"ወደፊት ወይስ ወደኋላ"
አዲስ አበባ መሃል ፒያሳ (ምሽት 2፡30) ከሳምንት ቀኖች በአንዱ፡፡
ታክሲ ይዤ ከመጣሁበት ራቅ ያለ ሰፈር ፒያሳ ኪያብ ካፌ አካባቢ ወረድኩ፡፡ ወትሮ ለታክሲ መጫን እና ማውረድ በተከለከለበት በዚህ መስመር ሲመሻሽ ግን ህግ ገለመሌ ቦታ የላቸውም፡፡
ፒያሳ የቀን ወዟ የለም፡፡ ሲመሽ ሌላ ነች፡፡
የአላፊ አግዳሚውን…
2013-08-14
"ወደፊት ወይስ ወደኋላ"
አዲስ አበባ መሃል ፒያሳ (ምሽት 2፡30) ከሳምንት ቀኖች በአንዱ፡፡
ታክሲ ይዤ ከመጣሁበት ራቅ ያለ ሰፈር ፒያሳ ኪያብ ካፌ አካባቢ ወረድኩ፡፡ ወትሮ ለታክሲ መጫን እና ማውረድ በተከለከለበት በዚህ መስመር ሲመሻሽ ግን ህግ ገለመሌ ቦታ የላቸውም፡፡
ፒያሳ የቀን ወዟ የለም፡፡ ሲመሽ ሌላ ነች፡፡
የአላፊ አግዳሚውን…
2013-08-01
አምና መሪዎቼ ሲዋኙ ባየሁ ግዜ ደስ አለኝ…
እነሆ ክረምት መጣ… ጠቅላይ ሚንስትሩ ከሞቱ አመት ሞላ፡፡ ኢቲቪ በግድ አስታውሱ በግድ ዳግሞ አልቅሱ ብሎ ሙት አመት ምናምን እያለ ሆዳችንን ሊያባባ ይሞክራል እንጂ እኛማ ከሳቸው ሞት በኋላ ስንት የሚያስለቅስ ገጥሞናል፡፡ ሆድ ይፍጀው ብለን እንጂ፡፡
አሁንም ክረምት መጣ ኧረ እንደውም ወደ መጋመሱ ነው…እኛም…
2013-07-13
"ቦሌ እና ጉለሌ ወይም ሌላ…"
እህሳ እንዴት ሰነባብታችዋል?
የሰሞኑ ወሬ ሁሉ
ፖለቲካ ….ፖለቲካ…
ሹመት…ሹመት….
ሽረት….ሽረት….
ከንቲባ…ከንቲባ ምናምን ሆኗል፡፡ የሹም ሽሩን ነገር "ጉልቻ ቢለዋወጥ…" ነው፡፡ የቤት ምዝገባው ነገር አሁን ላይ ጋብ ያለ ይመስላል፡፡ ደግሞ ነሀሴ ገብቶ እነ 40/60 ሽር ጉድ እስኪሉብን፡፡
"መጀመሪያ…
2013-07-13
"ትሻልን ሰድጄ ትብስን አመጣሁ!"
በአንዲት ገጠር ከተማ የሚኖር አንድ ሰው ነበር አሉ፡፡  
ሰውየው መቃብር እየፈነቀለ ትኩስ አስክሬን አየጎተተ አውጥቶ መልሶ ይቀብራል፡፡ ግን ደግሞ የለበሱትን ልብስ ያጌጡበትን ጌጥ የደረቡትን ኩታ እያወጣ ይዘንጥበታል፡፡
 
ለዚህ ሰው የአንድ የአከባቢው ሰው ሞቶ እናም ተቀበረ ማለት ሀዘን ሳይሆን የደስታ ምንጭ…
2013-06-15
የተጣጣፉት ሜኑዎች
አንዱን ቀን ከሁለት የቅርብ ወዳጆቼ ጋር ምግብ ቢጤ ፈላለግንና ወደ አንዱ ሆቴል ገባን፡፡
 
የምርጫችን ምክንያት “ትላንት የበላነው ቆንጆ ምግብ አለ...ዋጋውም መልካም ነው” የሚለው የገበታ ሸሪኮቼ ምክንያት ነው፡፡
 
ከመግባታችን ትላንት በላን...በ70 ብር ይሸጣል ያሉትን ምግብ አዘዝን፡፡
 
አስተናጋጁ…
2013-06-14
ወይ አዲስ አበባ

ወይ አዲስ አበባ


2013-06-08
ስሜን ያየ!
ዝም ብሎ መተራመስ ምንድነው?
የአዲስ አበባን ውሎ ማወቅ የፈለገ በስራ ቀን ቢሮ መግባቱን ትቶ አንዱ ኢንተርኔት ካፌ ጎራ ይበል፡፡ ለካ ስንት ነገር አምልጦኛልና የሚል ቁጭት ይፈጠርበታል፡፡ ትላንት ሰኞ ግንቦት 26 በእረፍት ስም ቢሮ ሳልገባ ብውል ሀገሪቱን እና ህዝቦቿን ስታዘባቸው ዋልኩ፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፡፡…
2013-05-11
የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ኢንተርኔት
ዓለም ከ50 ዓመታት በኋላ እንዴት ትሆን?..ይሄ ገሎበላይዜሽን (Globalization) አሁን የምናውቃትን ዓለም የፈጠረውን የዘር፣ የቋንቋ፣ የባህልና ምናልባትም የቀለም ልዩነቶች እያደበዘዛቸው ነው፡፡ በአንጻሩም የአንድ ዓለም…የአንድ ህዝብ…የአንድ ባህል ፍልስፍና እየጠነከረና እየደመቀ ነው፡፡ ይኼም በየቀኑ…
2013-05-09
ወይ አዲስ አበባ




ወይ አዲስ አበባ weyaa@shegerfm.com

 







ወይ አዲስ አበባ በአዲስ አበባና ከአዲስ አበባ ጋር ቁርኝት ባላቸው ማህበራዊ ሁነቶችና ክዋኔዎች ላይ የሚያተኩር በየሳምንቱ ሰኞና ማክሰኞ ከምሽቱ 3 ሰዓት እስከ 5 ሰዓት በሸገር ኤፍ.ኤም…

2013-05-01
እንከን አይወጣለትም
የማወራችሁ ስለ 11 አመት ታዳጊ ነው፡፡ የኔ ግምት 8 ወይም 9 ነው፡፡ እሱ 11 ነኝ ስላለኝ ተጠቀምኩት እንጂ፡፡
 
    ከፒያሳ ወደ አዲሱ ገበያ መስመር ላይ በተለያዩ ታክሲዎች ላይ ወያላ ሆኖ ይሠራል፡፡
የመጀመሪያ ቀን ፒያሳ "አዲሱ ገበያ ሰሜን ሆቴል የሞላ የሞላ 2 ሠው"እያለ ደጋግሞ ሲጠራ ይህ ልጅ ወያላ…
2013-05-01
ብር ይዞ ይመጣል
ከአመታት በፊት በአንድ አጋጣሚ በአውሮጳ በአንዱ ከተማ ለጥቂት ቀናት ያገኘነው ወጣት እጅግ ለጋስ በሆነው በአገራችን ልጆች መስተንግዶ ካስተናገደን በኋላ በሺዎች የሚቆጠሩ ዶላሮች አውጥቶ ለአባቴ ስጡልኝ አለን፡፡ የወጣቱን ልጅ ኑሮና እጅግ የበረታ የሥራ ድካም በሁለት ቀን ዕድሜ ጥሩ አድርገን አይተነው ነበርና ምነው…
2013-05-01
ቁጭ በል-ካ በመሬት
ጊዜው ትንሽ ረዘም ብሏል የደርግ ጊዜ በመባል የሚታወቀው ወቅት ነው፡፡ ሁኔታው የተፈጠረው ከአዲስ አበባ ተነስቶ ወደ ድሬዳዋ በሚሄድ ባቡር ላይ ነው፡፡ በነገራችን ላይ ከአዲስ አበባ ድሬዳዋ ጅቡቲ መንገደኛ ይዞ የሚጓዝ ባቡር ነበር፡፡ ከዚህ ቀደም ሲልም የማታው ባቡር መኘታም ነበረው፡፡ ለማንኛውም መነሻቸውን ከአዲስ…
2013-04-20
ትምህርት ቤት አልሄድም ምክንያቱም…
ዛሬ ወደ ትምህርት ቤታችሁ በምናብ ልመልሳችሁ፡፡ ስንቱን ማስታወስ ይቻላል? ከበር ላይ ያሉት ጥበቃዎች፤ የመማሪያ ክፍሎቻችሁ፤ መምህራን (የምትወዷቸው የምትጠሏቸውንም ሊሆን ይችላል)፤ ቤተ-መፅሐፍት፤ ካፊቴሪያው፤ ሽንት ቤቱ...
 
"ቁም!" አሉ ፕሮፌሰር…እደግመዋለሁ! አላዝቤም አልጠቀምም፡፡ ሽንት ቤቱ...እዛው…

የሸገር 102.1 ኤፍ ኤም ሬድዮን ለማዳመጥ በእነዚህ ቁጥሮች ይደውሉ

UK
UK
Telephone
033.00.10.2866
Sweden
SWEDEN
Telephone
8.4030.8863
Norway
Norway
Telephone
2195.3369
Israel
Israel
Telephone
2.2372.1579
Netherlands
Netherlands
Telephone
20.262.33.29
Spain
Spain
Telephone
911.366.092
Ireland
Ireland
Telephone
1.437.3652
Switzerland
Switzerland
Telephone
44.551.0014
South Africa
South Africa
Telephone
10.593.2229
Italy
Italy
Telephone
+39.069.762.9504
Australia
Australia
Telephone
2.80.80.5634
Germany
Germany
Telephone
(0) 230/218.590.0209
United States
USA
Telephone
7743376060

የኢሜል አድራሻዎትን ይተውልን የበራሪ ጽሑፍ (Newsletter) እናደርሶታለን

መገናኛችን

ወሬ ክፍል 0111-275350
ድምጽ ማሰራጫ 0111-275454
ሽያጭ ክፍል 0930-076849
ኢሜል info@shegerfm.com
Tweet to @shegerfm

Copyright © 2020 Sheger FM 102.1. All Rights Reserved.

Privacy Policy
All registered logos expressed here in are trademarks of the respected organizations and in no way affilated with Sheger FM 102.1