1 hour agoመጋቢት 10፣2016 - ‘’በ3 ቀን ገደብ ብቻ ከመንግስት የተሰጠኝ መተዳደሪያ ቦታ ፈረሰብኝ’’ ከ 57 ዓመት በፊት የተቋቋመው የሀገር ጥበብ ማደራጃ ድርጅትእጅ ያጠራቸውን አካል ጉዳተኞች ለመርዳት ከ 57 ዓመት በፊት የተቋቋመው ‘’የሀገር ጥበብ ማደራጃ ድርጅት’’ በሶስት ቀን ገደብ ብቻ ከመንግስት የተሰጠኝ መስሪያና መተዳደሪያ ቦታ ፈረሰብኝ አለ፡፡ ቦታው የሚገኝበት የካ...
1 hour agoመጋቢት 10፣2016 - ለመሆኑ የሚባለው ነገር እውነት ነው ወይ?ሰሞኑንን ከፍተኛ የፀሐይ ጨረር ስለሚያጋጥም ተጠንቀቁ የሚሉ መልዕክቶችን በተለይ በማህበራዊ ሚዲያ ታይቷል፡፡ ለመሆኑ የሚባለው ነገር እውነት ነው ወይ? ሸገር የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩትን ጠይቋል፡፡ ወንድሙ...
1 hour agoመጋቢት 10፣2016 - ለሸማቾች መብት መከበር ይሰራል የተባለ ጥምረት ተመሰረተለሸማቾች መብት መከበር በብርቱ ይሰራል የተባለ ሀገር አቀፍ ጥምረት በይፋ ተመሰረተ። ሆን ተብሎ ዋጋቸው እንዲጨምር የሚደረጉ ምርቶች ወይም አገልግሎቶች ሲገጥሙ፤ ሸማቹ አልገዛም የሚል አቋም እንዲይዝ እስከማድረግ...
19 hours agoመጋቢት 9፣2016 - በቦሌ ኤርፖርት የሚጓጓዙ መንገደኞች፤ ከጉዟቸው ጋር በተያያዘ አጋጠመን የሚሉት ችግር ካለ የሚመለከት ኮሚቴ መቋቋሙ ተሰማበአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት በኩል የሚጓጓዙ መንገደኞች፤ ከጉዟቸው ጋር በተያያዘ አጋጠመን የሚሉት ችግር ካለ የሚመለከት እና መፍትሄ የሚሰጥ ኮሚቴ መቋቋሙ ተሰማ፡፡ ኮሚቴው የተዋቀረው በኤርፖርቱ ውስጥ...