ማስታወቂያ

programs top mid size ad

አዲስ ዓመት ፳፻፯

አዲስ ዓመት ፳፻፯ከሀገር ርቃችሁ ከባህር ማዶ ያላችሁ ውድ የሸገር አድማጮቻችን እንኳን ለ፳፻፯ አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ፡፡

ዛሬም አመት በዓል መጣና የናንተው ሬድዮ ሸገር FM 102.1 ሀገር ቤት ያሉ ወዳጅ ዘመዶቻችሁን እንኳን አደረሳችሁ ትሉ ዘንድ ፕሮግራም ይዞላችኋል ፡፡

በ Skype አድራሻችን Sheger.fm ሀሙስ 29/12/2006 እና አርብ 30/12/2006 ከቀትር በኋላ ከ8:00 ሰዓት እስከ 10:00 ሰዓት ደውሉልን የእናንተን የድምፅ መልክት በበዓሉ ልዩ ዝግጅታችን ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ እናቀርባለን ፡፡ 

መልካም በዓል ይሁን!

አትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!

ሸገር FM 102.1 የናንተው ሬድዮ
ቁልፍ ቃላት
Tue, 09/02/2014 - 20:12